ኢትዮጵያ
- ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ የሲዳማ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ በክልሉ ለሚገነባው ከ600 በላይ የፖሊስ ጽ/ቤቶች ከ650 ሚሊዮን ብር በላይ ከህዝቡ ማሰብሰቡን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17/ 2016 ዓ/ም፡ በሲዳማ ክልል በህብረተሰብ ተሳትፎ ለሚገነቡ 640 የፖሊስ መቆጣጠሪያ እና የስምሪት ቀጠና ጽ/ቤቶች ከ650 ሚሊዮን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በሆሮ ጉዱሩ ዞን ኮምቦልቻ ወረዳ በሮ ቀበሌ በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ስምንት ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸውንና ሶስት ሰዎች መቁሰላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16/ 2016 ዓ/ም፡_ በኦሮሚያ ክልል በሆሮ ጉዱሩ ዞን ኮምቦልቻ ወረዳ በሮ ቀበሌ ትላንት ታህሳስ 15 ቀን 2016…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ ኢትዮጵያ ከ164 የዓለም ንግድ ድርጅት አባል ሀገራት በአራት ዙር ድርድሮች ለቀረቡላት 900 ጥያቄዎች ምላሽ መስጠቷን አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16/2016 ዓ.ም፡– ኢትዮጵያ ከአለም የንግድ ድርጅት ጋር ባደረገቻቸው የአራት ዙር ድርድሮች ከድርጅቱ 164 አባል ሀገራት ለቀረቡላት 900…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ ኢትዮጵያ የውጭ እዳ መክፈል ከተሳናቸው ሀገራት ተርታ ተመድባለች ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16/2016 ዓ.ም፡– ኢትዮጵያ በአለም አቀፍ ገበያ የሸጠችው የአንድ ቢሊዮን ዶላር ቦንድ አከፋፈል ላይ ከአበዳሪዎቿ ጋር ያደረገችው ድርድር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ጤና
ትረካ: ዕይታን መመለስ፤ በኢትዮጵያ የኮርኒያ ዓይነ ስውርነት ላይ የሚደረገው ትግል
በሞላ ምትኩ @MollaAyenew አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16/ 2016 ዓ/ም፦ በመላው ኢትዮጵያ በኮርኒያ ህመም የሚከሰት ዓይነ ስውርነት (Corneal Blindness) በመስፋፋት በርካታ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ህግ እና ፍትህ
ዜና፡ የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዝ መቋረጥ በቀጠለበት ሀዲያ ዞን መምህራን ለእስር እና ማስፈራሪያ ተዳርገዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15/2016 ዓ/ም፡_ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀዲያ ዞን የሚገኙ መምህራን የወርሃዊ ደመወዝ ክፍያ እንዲፈጸምላቸው በመጠየቃቸው ለእስር እና ማስፈራሪያ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ኢትዮጵያ የባህር በር ጥያቄዋ በዲፕሎማሲ መልስ እንዲያገኝ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሊሰሩ ይገባቸዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 13/2016 ዓ.ም፡– ኢትዮጵያ በቀይ ባህር ቀጣና ያላት ስትራቴጂካዊ ፍላጎት ላይ ያተኮረ በ5 ዩኒቨርሲቲዎች ሰመራ፣ አዲስ አበባ፣ መቐለ፣…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ የደላላን ጣልቃ ገብነት በዘላቂነት እልባት ለመስጠት የሚያስችል መመሪያ እያዘጋጀ መሆኑን መንግስት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 11/2016 ዓ.ም፡– ባለፉት 5 ወራት የግብይት ሰንሰለቱ ላይ እንቅፋት በመፍጠር የዋጋ ንረት እንዲባባስ ያደረጉ 790 ህገ- ወጥ…
ተጨማሪ ያንብቡ »