ኢትዮጵያ
- ዜና
የእንግሊዝ ሙዚየም ለ150 አመት ከኢትዮጵያ የተዘረፉ ቀርሶችን ለዕይታ ባለማቅረቡ ምርመራ ሊካሄድበት መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23/2016 ዓ.ም፡- በብሪታንያ የሚገኝ ሙዚየም ከኢትዮጵያ የተዘረፉ እና ለእይታ አቅርቧቸው በማያውቀው 11 ታቦቶች ዙሪያ ምርመራ ሊካሄድበት መሆኑ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ በጋምቤላ ክልል በህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ላይ በተፈጸመ ጥቃት የሶስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በርካቶች ቆሰሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19/ 2016 ዓ/ም፡_ በጋምቤላ ክልል ትላንት መጋቢት 18፣ 2016 ዓ/ም ከጋምቤላ ከተማ ወደ ኑዌር ዞን ላሬ ወረዳ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በኦሮሚያ ክልል ሁለት ዞኖች በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች እና ምዕመናን መግደላቸው ተነገረ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18/ 2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ እና ምሥራቅ አርሲ ዞኖች ታጣቂዎች በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቀሳውስት እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የአማራ ክልል አስከርካሪዎች በነዳጅ እጥረት እና በዋጋ ንረት ምክንያት መቸገራቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17/2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ያሉ አሽከርካሪዎች በተከሰተው ከፍተኛ የነዳጅ እጥረት እና በዋጋ ንረት ምክንያት መቸገራቸውን ለአዲስ ስታንዳርድ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ አሜሪካ በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብና በሰሜን ሸዋ ዞን የተፈፀሙ ጥቃቶች እንዳሳሰባት ገለጸች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17/2016 ዓ/ም፡_ አሜሪካ በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር እና በሰሜን ሸዋ ዞን በተፈጸሙ ጥቃቶች፤ ሲቪሎች መገደላቸው፣ ጉዳት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በፋኖ ታጣቂ ቡድን ታግተው የነበሩ ከ270 በላይ የቀን ሠራተኞች ተለቀቁ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14/ 2015 ዓ/ም፦ ከደቡብ አትዮጵያ ክልል በኢትዮጵያ ኅዳሴ ግድብ አካባቢ ለሚከናወን የደን ምንጣሮ በመጓዝ ላይ ሳሉ፣ በአማራ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ስልታዊ እና ተደጋጋሚ የዘፈቀደ እስራት ዘላቂ መፍትሔ ይሻል – የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ነጻነታቸውን በተነፈጉ ሰዎች ላይ በተደጋጋሚ እና ስልታዊ በሆኑ መንገዶች የሚደርሱ የመብት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ድንበር የለሹ የጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪ ተቋም (RSF) “ማለቂያ የሌለው” ሲል የገለጸውን የኢትዮጵያ መንግስት ጋዜጠኞችን የማሰር ተግባር ኮነነ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ መንግስት በአማራ ክልል በመካሄድ ላይ ያለውን ግጭት የሚዘግቡ ጋዜጠኞችን ከማሰር ተግባሩ እንዲቆጠብ ድንበር የለሹ…
ተጨማሪ ያንብቡ »