ኢትዮጵያ
- ፖለቲካ
የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳን አብዲ ኢሌ ክስ እንዲቋረጥ መደረጉ የወንጀል ተግባርን እንደማበረታታት የሚቆጠር ነው – ሂዩማን ራይት ዎች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9/2016 ዓ.ም፡- እጅግ የከፋ ወንጀል ፈጽመዋል በሚል ተጠርጥረው በእስር ላይ የነበሩት የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ሞሃመድ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ርዕሰ አንቀፅ
የፕሪቶሪያውን የሰላም ስምምነት ለመጠበቅ እና ወደ ጦርነት የመመለስ አደጋን ለማስወገድ ውጤታማ ክትትል አሁኑኑ ይተግበር!
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6/2016 ዓ/ም፦ በትግራይ ክልል የተጀመረውንና በኋላም ወደ አማራና አፋር ክልሎች በመስፋፋት ለሁለት ዓመት የዘለቀውን አውዳሚ ጦርነት ለማቆም፤…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና: እልባት ያላገኙ የወሰን ጉዳዮች በኢትዮጵያ ዳግም ጦርነት የመቀስቀስ እድል አላቸው ሲል የአሜሪካ የስለላ ተቋማት ሪፖርት አስጠነቀቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5/2016 ዓ.ም፡- የፕሪቶርያው ስምምነት በኢትዮጵያ አንጻራዊ ሰላም ቢያሰፍንም እልባት ያላገኙ የወሰን ጉዳዮች ሀገሪቱን ወደ ዳግም ጦርነት ሊያመሯት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ከ180 በላይ ሰዎች በታጣቂዎች መታገታቸውን ነዋሪዎች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4/2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ባሳለፍነው ሳምንት “በፋኖ ታጣቂዎች” የተፈጸመው ጥቃት መቀጠሉን እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከተሞች ዘግናኝ የግድያ ወንጀሎች በተደጋጋሚ እየተፈጸሙ ነው- የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4/2016 ዓ/ም፦ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዋና ዋና ከተሞች በዜጎች ላይ” ዘግናኝ የግድያ ወንጀሎች” በተደጋጋሚ እየተፈጸሙ መሆናቸዉን የቦሮ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የፌዴራል መንግስት እና ህወሓት ለፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ያላቸውን ቁርጠኝነት በድጋሜ አረጋገጡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3/ 2026 ዓ/ም፦ በአፍሪካ ህብረት አዘጋጅነት ትላንት መጋቢት 2/ 2016 ዓ/ም በአዲስ አበባ በተካሄደው የመጀመሪያ ስትራቴጂያዊ ግምገማ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከ100 ሺህ በላይ የቀድሞ ተዋጊዎችን ትጥቅ ማስፈታቱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3/2016 ዓ/ም፦ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ከ100 ሺህ በላይ የቀድሞ ተዋጊዎችን በሁለት ዙር ትጥቅ ማስፈታቱን አስታወቀ። የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ በክልሉ ያለው ግጭት፤ የማዕድን ምርት ዘረፉን ፈተና ላይ ጥሎታል – ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2/2016 ዓ.ም፦ በአማራ ክልል ከሀምሌ ወር ጀምሮ በመከላከያ ሰራዊት እና በፋኖ ታጣቂ ኃይሎች መካከል የተቀሰቀሰው ግጭት የወርቅ…
ተጨማሪ ያንብቡ »