የኢትዮጵያ አየር መንገድ
- ፖለቲካ
ዜና፡ ወደ ሶማሊ ላንድ መዲና ሃርጌሳ ሲበር የነበረ የኢትዮጵያ አውሮፕላን በሶማሊያ መንግሥት እንዲመለስ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8/ 2016 ዓ/ም፡_ በቅርቡ ከኢትዮጵያ ጋር የመግባቢያ ስምምነት ወደተፈራረመችው ሶማሊላንድ መዲና ሃርጌሳ ሲበር የነበረ የኢትዮጵያ አየር መንገድ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሮልስ ሮይስ ኩባንያ ጋር የኤርባስ አውሮፕላኖቹን የሞተር ደህንነት ለማስጠበቅ የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራረመ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 7/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሚጠቀምባቸውን ኤርባስ አውሮፕላኖቹን የሞተር ደህንነት እንዲያስጠብቅለት ከሎርስ ሮይስ ጋር ስምምነት መፈጸሙ ገለጸ።…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ 67 ቦይንግ አውሮፕላኖችን ለመግዛት መስማማቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 5/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ አየር መንገድ 67 ቦይንግ አውሮፕላኖችን ለመግዛት ከቦይንግ ኩባንያ ጋር መስማማቱን አስታወቀ። 11 ቦይንግ 787…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ የናይጀሪያ አየር መንገድን ለማስጀመር የሀገሪቱ መንግስት የሚያሳልፈውን ውሳኔ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንደሚቀበል ዋና ስራ አስፈጻሚው ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15/2016 ዓ.ም፡– የኢትዮጵያ አየር መንገድ የናይጀሪያ መንግስት የሀገሪቱን አየር መንገድ ላልተወሰነ ግዜ እንዳይበር ለማድረግም ሆነ ስራ እንዲቀጥል…
ተጨማሪ ያንብቡ »