አማራ ክልል
- ዜና
ዜና፡ በአማራ ክልል ከ2.4 ሚሊዮን በላይ አርሶ አደሮችና ተፈናቃዮች የዕለት ድጋፍ እንደሚፈልጉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 7/ 2016 ዓ/ም፡_ በአማራ ክልል ከ2 ሚሊየን 400 ሺህ በላይ የዕለት ድጋፍ የሚሹ አርሶ አደሮችና ተፈናቃዮች መኖራቸውን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ መንግስት በመራዊ “ሲቪሎችን ዒላማ ያደረገ ርምጃ በጽጥታ ኃይሎች አልተፈጸመም” ሲል አስተባበለ
አዲስ አበባ፣ ያካቲት 7/ 2016 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ መንግሥት በአማራ ክልል መራዊ ከተማ “ሲቪሎችን ዒላማ ያደረገ ርምጃ በጸጥታ ኃይሎች አልተፈጸመም” ሲል…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዕለታዊ ዜና፡ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚቃጣ ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም ኢዜማ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6/ 2016 ዓ/ም፡_ በሰላማዊ ዜጎች ላይ የሚቃጣ ጥቃት በአስቸኳይ እንዲቆም እና መንግስት ግድያ የፈጸሙ የጸጥታ አካላት ላይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ የኦፓል ማዕድን ዋሻ የተናደባቸውን ማዕድን አውጭዎችን ለማትረፍ ዘመናዊ ማሽኖች ድጋፍ እንዲደረግ ተጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ያካቲት 6/2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ደላንታ ወረዳ 018 ቀበሌ ላለፉት 13 አመታት የኦፓል ማዕድን ቁፋሮ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ ክልል በጥር ወር ብቻ ቢያንስ ከ66 በላይ ሲቪል ሰዎች በመንግስት ጸጥታ ኃይሎች ከሕግ ውጭ መገደላቸውን ኢሰመኮ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ያካቲት 5/ 2016 ዓ/ም፦ አሳሳቢነቱ በቀጠለው በአማራ ክልል የትጥቅ ግጭት ምክንያት ባሳለፍነው ጥር ወር ብቻ ከ 66 በላይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ጥልቅ ትንታኔ፡ ከአማራ ክልል መንግስት ጋር ያደረገው ሰላም ስምምነት በሁለት ጎራ የከፈለው የአገው ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ
በሚሊዮን በየነ @MillionBeyene አዲስ አበባ፣ የካቲት 1/ 2016 ዓ/ም፡- በኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አልተመዘገበም፣ ቅድመ ምርጫ እውቅናም የለውም ነገር ግን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ አማራ ክልል የታወጀው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ መራዘሙ ለህዝባዊ ጥያቄ ዘላቂ መፍትሄ እንደማያመጣ የተቃዎሚ ፓርቲዎች ኮከስ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29/ 2016 ዓ/ም፦ ባሳለፍነው ሣምንት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአማራ ክልል የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ለአራት ወራት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ ክልል መርዓዊ ከተማ በነበረው ግጭት ከ80 በላይ በግጭቱ ተሳትፎ የሌላቸው ሰዎች ተገድለዋል – ኢሰመጉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 29/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን መርዓዊ ከተማ ጥር 20 ቀን 2016 ዓ.ም በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች…
ተጨማሪ ያንብቡ »