ኢትዮጵያ
- ትንታኔ
ትንታኔ፡ የፈውስ አልባ መድኃኒቶች ስርጭት፤ ደረጃቸውን ያልጠበቁ እና በህገወጥ መንገድ ወደ ገበያ የሚቀርቡ መድኃኒቶች ስርጭት መስፋፋት በኢትዮጵያ
በሚሊዮን በየነ @MillionBeyene አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 6/2016 ዓ/ም፦ ደረጃቸውን ያልጠበቁ እና በህገወጥ መንገድ ወደ ገበያ የሚቀርቡ የመድኃኒት ምርቶች በአለም አቀፍ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: በኢትዮጵያ የሚታየው የኤሌክትሪክ ሀይል እጥረት የተፈራረምኩትን ስምምነት በድጋሚ እንዳጤነው እየገፋፋኝ ነው ስትል ኬንያ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 7/2016 ዓ.ም፡- ኬንያ ከሁለት አመት በፊት ከኢትዮጵያ ጋር ለ25 አመታት የሚቆይ በኤሌክትሪክ ሽያጭ ዙሪያ የተፈራረምኩትን ስምምነት እንደገና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ኤርትራ በእስር ላይ የነበሩ 46 የትግራይ እስረኞችን ለቀቀች
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5/2016 ዓ/ም፦ ኤርትራ ከሁለት ወር እስከ ከአንድ አመት በላይ በእስር ላይ ያቆየቻቸውን 46 የትግራይ እስረኞችን በትላንትናው ዕለት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በመራዊ የተፈጸመው ግድያ በአለም አቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ተቋማት እንዲመረመር አምነስቲ ኢንተርናሽናል ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4/2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል በመራዊ ከተማ ጥር 20 ቀን 2016 ዓ.ም. ከፋኖ ታጣቂ ቡድን ጋር ውጊያ መካሄዱን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ፖሊስ ከፖለቲከኛው በቴ ኡርጌሳ ግድያ ጋር በተያያዘ 13 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4/ 2016 ዓ/ም፦ የምስራቅ ሸዋ ፖሊስ መምሪያ በኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር በቴ ኡርጌሳ ግድያ ጋር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
“መንግስት በርከት ያሉ ድሃ ተኮር ፖሊሲዎች ሊያወጣ ይገባል” – አሜሪካና የአውሮፓ ህብረትን ጨምሮ 17 ሀገራት
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 3/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ የሚካሄደው የሰብአዊ እርዳታ ግቡን ይመታ ዘንድ የፌደራል መንግስቱ ድሃ ተኮር የሆኑ ፖሊሲዎች ላይ እንዲያተኩር፣…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአማራ ክልል ባለፉት ስምንት ወራት ከ80 በላይ ሙስሊሞች መገደላቸውን የክልሉ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ባለፉት ስምንት ወራት፤ በመንግስትና በታጣቂ ቡድኖች መካከል እየተካሄደ ካለው ግጭት ጋር ተያይዞ …
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጋር በቅንጅት ባለመሥራቱ ሀገሪቱ ማግኘት ያለባትን ገቢ ማጣቷን ቋሚ ኮሚቴው አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 1/ 2016 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ከባለድርሻ አካላት ጋር በዋናነትም ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ጋር በቅንጅት ባለመሥራቱ ሀገሪቱ…
ተጨማሪ ያንብቡ »