ሶማሊላንድ
- ዜና
ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ በደአወሌይ በድንበር ግጭት በርካታ ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ ግጭትን ለማስቆም ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19/ 2017 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ ባለስልጣናይት፤ በሶማሌ ክልል ፋፋን ዞን ደአወሌይ ቀበሌ በተከሰተው የትጥቅ ግጭት በርካታ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በሶማሌ ክልል ደአወሌይ ቀበሌ “በአርብቶ አደሮችና በመንግስት ሚሊሻዎች” መካከል በተቀሰቀሰ ግጭት ከ35 በላይ ሰዎች መገደላቸውን ምንጮች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 17 ዓ/ም፦ በሶማሌ ክልል ፋፋን ዞን ደአወሌይ ቀበሌ ትናንት ታህሳስ 16/ 2017 ዓ/ም “በአካባቢው አርብቶ አደሮች እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
አሜሪካ እና ዩናይትድ ኪንግደምን ጨምሮ በርካታ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች እና ሀገሮች የአንካራን ስምምነት እንደሚደግፉ ገለጹ
አዲስ አባባ፣ ታህሳስ 4/ 2017፡- የአፍሪካ ህብረት፣ አሜሪካ እና ዩናይትድ ኪንግደምን ጨምሮ በርካታ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች እና ሀገሮች በጠቅላይ ሚኒስትር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በቀይ ባሕር ላይ ኢትዮጵያ የማይናወጥ ብሔራዊ ጥቅም እንዳላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21/ 2017 ዓ/ም፦ በቀይ ባሕር ላይ ኢትዮጵያ የማይናወጥ ብሔራዊ ጥቅም እንዳላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከህዝብ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ትንታኔ
በኢትዮጵያና ሶማሊያ መካከል በተፈጠረው አለመግባባት ውስጥ ግብፅ እጇን ለምን አስገባች?
በአብዲ ቢያንሳ @ABiyenssa አዲስ አበባ፣ መስከረም 15/ 2017 ዓ/ም፦ በታህሳስ ወር 2016 ዓ.ም. በአፍሪካ ቀንድ በርካታ ውጥረቶችን ያስከተለ ዋነኛ ክስተት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: “ከኢትዮጵያ ጋር በተፈራረምነው የመግባቢያ ሰነድ ዙሪያ የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሰጡት አስተያየት ተቀባይነት የለውም” – ሶማሊላንድ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ እና በሶማሊላንድ መካከል የተደረሰውን የመግባቢያ ሰነድ አስመልክቶ የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ የሰጡት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ሶማሊላንድ ከኢትዮጵያ ጋር የተፈራረምኩትን ስምምነት ለማቀላጠፍ የሚረዱ እርምጃዎች እየወሰድኩ ነው ስትል ገለጸች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13/2016 ዓ.ም፡- ሶማሊላንድ ከኢትዮጵያ ጋር የተፈራረመችውን ስምምነት ለማቀላጠፍ የሚረዱ እርምጃዎች እየተወሰደች እንድምትገኝ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ እና አለም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የአፍሪካ ህብረት እና የመንግስታቱ ድርጅት አባል ሀገራት የኢትዮጵያን እና የሶማሊላንድን ስምምነት እንዲያወግዙ ሶማሊያ ጠቀች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4/2016 ዓ.ም፡- የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትላንት የካቲት 3 ቀን 2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ የአፍሪካ ህብረት እና…
ተጨማሪ ያንብቡ »