አማራ ክልል
- ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ ክልል ባለው ግጭት 967 የጤና ተቋማት መዘረፋቸው እና በ298 ትምህርት ቤቶች ላይ ጉዳት መደረሱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 30/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂ ቡድኖች መካከል እያተካሄደ ባለው ግጭት፤ 967…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ “የፋኖ ታጣቂዎች” በፈጸሙት ጥቃት ዘጠኝ ሰዎሽ መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለጹ
አዲስ አባባ፣ የካቲት 29/ 2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ፤ “በፋኖ ታጣቂዎች” ትላንት የካቲት 28/ 2016 ዓ/ም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ ክልል ባለው የትጥቅ ግጭት ከ15 ቢሊዮን ብር በላይ ጉዳት መደረሱን የክልሉ መንግስት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ባለፉት ወራት እየተካሄደ ባለው የትጥቅ ግጭት፤ በማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተቋማት ላይ በታጣቂ ቡድን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ከጋርዱላና ኧሌ ዞን ለህዳሴ ግድብ ዛፎች ምንጣሮ ወደ አማራ ክልል ያመሩ 285 የጉልበት ሰራተኞች ታጣቂ ቡድኖች መታገታቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 28/ 2016 ዓ/ም፦ ከደቡብ አትዮጵያ ክልል ጋርዱላ እና ኧሌ ዞን ለህዳሴ ግድብ ዛፎች ምንጣሮ ወደ አማራ ክልል…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በሶስት ክልሎች መብራት የተቋረጠው የፋኖ ሀይሎች ባደረሱት ጥቃት ነው ሲል የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27/2016 ዓ.ም፡- የአመራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ዛሬ የካቲት 27 ቀን 2016 ዓ.ም በሰጠው መግለጫ የአማራ ክልል በርካታ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የኢትዮጵያ መንግስት በዘፈቀደ እስር በተቃዋቂዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ ነው ሲል ሂዩማን ራይትስ ዎች ከሰሰ
አዲስ አበባ፣ የካትት 26/2016 ዓ/ም፦ አለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ሂዩማን ራይትስ ዎች የኢትዮጵያ መንግስት ተቃዋሚዎችን፣ ጋዜጠኞችን እና ተቺዎችን በዘፈቀደ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በከባድ ማሳሪያ የታገዘ ግጭት ያስተናገደችው ባህርዳር ወደ መደበኛ እንቀስቃሴ ተመለሰች
አዲስ አበባ የካቲት 25/ 2016 ዓ/ም፦ በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ባሳለፍነው ሳምንት ሃሙስ የካቲት 21/ 2016 ዓ/ም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በባህርዳር በፀጥታ ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል በከባድ መሳሪያ የታገዘ ግጭት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22/ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ርዕሰ መዲና ባህርዳር ከተማ ትላንት ሃሙስ የካቲት 21/ 2016 ዓ/ም በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች እና…
ተጨማሪ ያንብቡ »