ኢትዮጵያ
- ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ ኢትዮጵያ ዲፒ ወርልድ የበርበራን ወደብ በጋራ ለማልማት ያሳየውን ፍላጎት እንደምትቀበለው አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ጥር 16/ 2016 ዓ/ም፦ በተባበሩት አረበ ኢምሬትስ የኢትዮጵያ አምባሳደር ኦማር ሁሴን ዲፒ ወርልድ ከኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የሶማሊላንድ በርበራን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ እና ኦሮምያ ክልሎች እየተከናወኑ ባሉ ወታደራዊ ኦፕሬሽኖች ንፁሀን ዜጎች ሰለባ እየሆኑ ነው – ኢዜማ
አዲስ አበባ፣ ጥር 16/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ – ኢዜማ ዛሬ ጥር 16 ቀን 2016 የዜጎችን ሰላምና ደኅንነት ጉዳይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ መንግስት የሰብዓዊ እርዳታ ለሚሹ ከ9 ሚሊየን በላይ ተረጂዎች ድጋፍ ለማዳረስ እየሰራ መሆኑን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 16/2016 ዓ.ም፡- መንግስት የሰብዓዊ እርዳታ ለሚሹ ከ9 ሚሊየን በላይ ተረጂዎች በቀጣይ ሁለት ወራት ድጋፍ ለማዳረስ እየሰራ መሆኑን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ኢትዮጵያ ከሶማሊላድ ጋር የደረሰችውን ስምምነት ወደ ተግባር ለመቀየር እንዳትሞክር ሲሉ የሶማሊያው ፕሬዝዳንት አስጠነቀቁ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14/2016 ዓ.ም፡- የሶማሊው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሸክ ማህሙድ ኢትዮጵያ ከሶማሊላድ ጋር የደረሰችውን የባህር ዳርቻ ባለቤትነት ስምምነት ወደ ተግባር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ለሁለት ቀናት በካይሮ ጉብኝት ያደረጉት የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ኳታር ዶሃ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10/2016 ዓ.ም፡- በሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ቀናት በግብጽ ጉብኝት ሲያደርጉ የቆዩት የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሸክ መሀሙድ ወደ ኳታር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የዳያስፖራ ዲፕሎማሲ አማካሪ ፎረም ተመሰረተ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14/2016 ዓ.ም፡- ዳያስፖራው ለሀገሩ አስፈላጊውን ጥቅም እንዲሰጥ የዳያስፖራ ዲፕሎማሲ አማካሪ ፎረም መመስረቱ ተገለጸ። ፎረሙ ከ25 ሀገራት በተውጣጡ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ ተግባራዊ የተደረገው የመዋዕለ ህጻናት የትምህርት ካሪኩለም በወላጆች ዘንድ ቅሬታ ማስነሳቱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 13/2016 ዓ.ም፡- ከዘንድሮ የትምህርት ዘመን ተግባራዊ የተደረገው የመዋዕለ ህጻናት የትምህርት ካሪኩለም በወላጆች ዘንድ ቅሬታ ማስነሳቱ ተገለጸ። በአብዘሃኛው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ አልሲሲ በኢትዮጵያ ላይ የቀጥታ ዛቻ ሰነዘሩ፣ ለሱማሊያ ባስቸጋሪ ጊዜዎቿ የደረሰችላት ኢትዮጵያ ናት ሲሉ ሬድዋን ሁሴን ገልጸዋል
አዲስ አበባ፣ ጥር 13/2016 ዓ.ም፡- የሶማሊያውን ፕሬዝዳንትን ሀሰን ሸክ መሀሙድን በቤተመንግስታቸው ተቀብለው ያነጋገሩት የግብጹ ፕሬዝዳንት አልሲሲ በኢትዮጵያ ላይ የቀጥታ ዛቻ…
ተጨማሪ ያንብቡ »