ኢትዮጵያ
- ዜና
ዜና፡ አቶ ክርስቲያን ተደለ እና ዮሐንስ ቧያለዉን ጨምሮ 14 የሽብር ተከሳሽ ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 28/ 2016 ዓ/ም፡_ የኢትዮጵያ መንግስት በአሸባሪነት ካሰራቸዉና ከከሰሳቸዉ 52 ተጠርጣሪዎች መካከል፤ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ክርስቲያን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በትግራይ እና አማራ አዋሳኝ አካባቢዎች መከላከያ ሰራዊት ሰላም እና ደህንነት የማስጠበቅ ኃላፊነቱን ይወስዳል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27/ 2016 ዓ/ም፦ የፌዴራል መንግስት ትላንት በሰጠው መግለጫ ፤ በትግራይ እና አማራ አዋሳኝ አካባቢዎች “የወሰን እና የማንነት”…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
“በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች እየተለመደ የመጣው ሰዎችን አግቶ ገንዘብ መጠየቅ በትግራይ ክልልም እየተበራከተ ይገኛል” – ኢሰመጉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26/2016 ዓ.ም፡- በትግራይ ክልል ሰዎችን አግቶ ገንዘብ መጠየቅ እየተበራከተ ይገኛል ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ዛሬ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በቀጣይ 4 አመታት የሚተገበር አዲስ ሀገራዊ የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከል እና መቆጣጠር ስትራቴጂክ እቅድ ይፋ ተደረገ
ዜና: በቀጣይ 4 አመታት የሚተገበር አዲስ ሀገራዊ የኤችአይቪ/ኤድስ መከላከል እና መቆጣጠር ስትራቴጂክ እቅድ ይፋ ተደረገ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26/2016 ዓ.ም፡-…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአማራ ክልል “የመንግስት የጸጥታ ሀይሎች ግድያ እየፈጸሙ በመሆኑ ከሰላም ማስከበር ተግባር ሊታገዱ ይገባል” – ሂዩማን ራይት ዎች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26/2016 ዓ.ም፡- አለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪው ተቋም ሂዩማን ራይት ዎች ዛሬ መጋቢት 26 ቀን 2016 ዓ.ም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የህዳሴ ግድብ ቀሪ ስራዎችን ለማጠናቀቅ 50 ቢሊየን ብር ያስፈልጋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25/2016 ዓ.ም፡- የህዳሴ ግድብ ፕሮጀክት አጠቃላይ የፋይናንስ ወጪ 191 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር መድረሱን እና ቀሪ የግድቡን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን አል-ሸባብ እየተንቀሳቀሰ ነው ፤ የጸጥታ ስጋት ፈጥሯል በማሉን የአካባቢው ባለስልጣናት አስተባበሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23/2016 ዓ/ም፡- በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን አልሻባብ እየተንቀሳቀሰ ነው፤ በርካታ የዞኑን ፖሊስ አባላትና ሚሊሻዎችን ገድሏል መባሉን የአካባቢው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዕለታዊፍሬዜና
ዜና፡ የክልል የፍትሕ ተቋማት የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት ተጠያቂ እንዲሆኑ በቂ ትብብር እንደማያደርጉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 23/ 2016 ዓ/ም፦ የክልል የፍትሕ ተቋማት ችግር የተገኘባቸውን የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት ተጠያቂ እንዲሆኑ የሚያስችል በቂ ትብብር እንደማያደርጉ…
ተጨማሪ ያንብቡ »