ኢትዮጵያ
- ፖለቲካ
ዜና፡ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የፖለቲካ ኦፊሰር አቶ በቴ ኡርጌሳ በዋስትና ከእስር እንዲፈቱ ፍርድ ቤቱ ወሰነ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27/ 2016ዐ ዓ/ም፦ ከፈረንሳዊው ጋዜጠኛ አንቶዋን ጋሊንዶ ጋር በቁጥጥር ስር የዋሉት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የፖለቲካ ኦፊሰር አቶ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ አሜሪካ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ኢትዮጵያ እና ግብጽን በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለማስማማት አሁንም ዝግጁ ነኝ ብላለች – የግብጽ ሚዲያ
የግድቡ የሲቪል ሥራ 98 በመቶ እንዲሁም የኤሌክትሮ ሜካኒካል ሥራው 78 በመቶ መድረሱን ኢትዮጵያ አስታውቃለች አዲስ አበባ፣ የካቲት 27/2016 ዓ.ም፡- አሜሪካ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በኢትዮጵያ ለተረጂዎች የማከፋፍለው የምግብ እርዳታ በዲጂታል ሲስተም የታገዘ መሆኑ ውጤት እያስገኘ ነው – አለም አቀፉ የምግብ ፕሮግራም
አዲስ አበባ፣ የካቲት 27/2016 ዓ.ም፡- የአለም የምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ ዲጂታል ሲስተም በመጠቀም በረሃብ ለተጠቁ ሰዎች የምግብ እርዳታ ለማቅረብ የማደርገው የከትትል…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ በቀጣይ ጥቂት አመታት ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ የኬንያውን ሳፋሪኮም መሪነት እንደሚረከብ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 26/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ አገልግሎት መስጠት ከጀመረ ሁለት አመታት ያላስቆጠረው የኬንያው ቴሌኮም ኩባንያ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በጥቂት አመታት ውስጥ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የኢትዮጵያ መንግስት በዘፈቀደ እስር በተቃዋቂዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ ነው ሲል ሂዩማን ራይትስ ዎች ከሰሰ
አዲስ አበባ፣ የካትት 26/2016 ዓ/ም፦ አለም አቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ሂዩማን ራይትስ ዎች የኢትዮጵያ መንግስት ተቃዋሚዎችን፣ ጋዜጠኞችን እና ተቺዎችን በዘፈቀደ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በከባድ ማሳሪያ የታገዘ ግጭት ያስተናገደችው ባህርዳር ወደ መደበኛ እንቀስቃሴ ተመለሰች
አዲስ አበባ የካቲት 25/ 2016 ዓ/ም፦ በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ባሳለፍነው ሳምንት ሃሙስ የካቲት 21/ 2016 ዓ/ም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ቦርዱ ስድስተኛው ዙር ምርጫ ባልተካሄደባቸው አራት ክልሎች ምርጫ ለማካሄድ ከመንግስት በጀት አለመለቀቁን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25/ 2016 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ስድስተኛው ዙር ምርጫ ባልተካሄደባቸው አራት ክልሎች ምርጫ ለማካሄድ የሚውለው በጅት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ርዕሰ አንቀፅ
ርዕስ አንቀጽ: በሀገሪቱ የሚንቀሳቃሱ ዋነኛ የታጠቁ እና ያልታጠቁ ተቃዋሚ ቡድኖችን ሳያሳትፍ የሚካሄድ ሀገራዊ ምክክር ውጤት አልባ ከመሆን አይዘልም
አዲስ አበባ፣ ያካቲት 22/ 2016 ዓ/ም፡ – ለኢትዮጵያ ውስብስብ የፖለቲካ ቀውስ መፍትሔ ያስገኛል እንዲሁም ሀገራዊ መጻኢ ሁኔታ ላይ መግባባት ለመፍጠር…
ተጨማሪ ያንብቡ »