ኢትዮጵያ
- ቢዝነስ
ዜና፡ ለሱዳን የሚቀርበው የኤሌክትሪክ ሀይል መጠን 50 በመቶ እንዲቀንስ ተደረገ፣ 70 ሚሊየን ዶላር እዳ አለባት ተብሏል
አዲስ አበባ፣ ጥር 29/2016 ዓ.ም፡- ኢትዮጵያ ከውጭ ሀገር የኤሌክትሪክ ኃይል ሽያጭ ያገኘችው ገቢ ከ47 ሚሊዮን 514ሺ ዶላር ብቻ መሆኑን አስታወቀች።…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ “ከኢትዮጵያ በላይ ለሶማሊያ የሞተ አንድም ሀገር የለም፣ መግለጫ ያወጣ ግን አለ” – ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28/2016 ዓ.ም፡- ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከሶማሊላንድ ጋር በተያያዘ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሰጡት ማብራሪያ ሶማሊያን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአስመራ ከኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ጋር የተለየ ንግግር እና ምክክር አልነበረም – ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28/2016 ዓ.ም፡- ለጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ ጥቅምት 28 ቀን 2016 ዓ.ም በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ “እስካሁን ባለኝ መረጃ በረሃብ ምክንያት የሚሞት ሰው የለም” ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28/2016 ዓ.ም፡- ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረበላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል።…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የፌደራል መንግስት መግለጫ ፀረ ፕሪቶርያ አቋም ይዘው የሚንቀሳቀሱ ሃይሎችን የሚያበረታታ ነው – የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር
አዲስ አበባ፣ ጥር 28/2016 ዓ.ም፡- የፌዴራል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት ጥር 23 ቀን 2016 ዓ.ም ከፕሪቶርያ ስምምነት ጋር በተያያዘ ባወጣው መግለጫ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በኢትዮጵያ የተከሰተው “ድርቅ እንጂ ርሀብ” አለመሆኑን በዓለም አቀፍ ተቋማት ጥናት እና በባለድርሻ አካላት ፈጣን ዳሰሳ ተረጋግጧል – ዶ/ር ሽፈራው ተክለማርያም
አዲስ አበባ፣ ጥር 27/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተከሰተውን ድርቅ ለፖለቲካ አላማ ማስፈፀሚያ ለማዋል የሚደረግ ጥረት ተገቢ ያልሆነና በፍፁም ተቀባይነት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ከ2 ነጥብ 4 ቢሊዮን ዶላር በላይ ኢንቨስትመንት በኢትዮጵያ እያካሄደች መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 27/2016 ዓ.ም፡- የተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ከ2 ነጥብ 4 ቢሊዮን ዶላር በላይ ዋጋ ያለው ኢንቨስትመንት በኢትዮጵያ እያካሄደች መሆኑን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የኢትዮጵያን “ታሪካዊ ጠላቶች” ትንኮሳ ለመከላከል የሀገር መከላከያ ሰራዊት ዝግጁ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያን ሉአላዊነት ለማስጠበቅና “የታሪካዊ ጠላቶቿን” ትንኮሳ ለመከላከል የሀገር መከላከያ ሰራዊት ዝግጁ ነው ሲሉ የጦር ሀይሎች…
ተጨማሪ ያንብቡ »