ኢትዮጵያ
- ፖለቲካ
ዜና፡ በሶማሊያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን “የህይወት አደጋ ተጋርጦብናል” አሉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 25/2016 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ እና የሶማሊላንድ መንግስት ታህሳስ 11 የባህር በር የመግባቢያ ሰነድ ስምምነት መፈራረማቸውን ተከትሎ በሶማሊያ የሚኖሩ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ ኢትዮጵያ እና ሩሲያ ማዳበሪያ ለማቅረብ እና በሀገር ውስጥ ማምረት በሚቻልበት ሁኔታ የሁለትዮሽ ውይይት አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24/2016 ዓ.ም፡- የግብርና ሚኒስትሩ ዶ/ር ግርማ አመንቴ እና የግብርና ሚኒስትር ዴኤታዋ ዶ/ር ሶፊያ ካሳ በሩሲያ የኢንዱስትሪና ንግድ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ርዕሰ አንቀፅ
ርዕስ አንቀጽ: የኢትዮጵያ ዘርፈ ብዙ የውስጥ ቀውሶች ከመቸውም ግዜ በላይ ሙሉ ትኩረት ይሻሉ፤ ትኩረት መንፈግ በሀገር ላይ አደጋ መደቀን ነው!
አዲስ አበባ፣ ጥር 24/2016 ዓ.ም፡- ውስብስ እና ዘርፈ ብዙ የሀገር ውስጥ፣ ቀጠናዊ እና አለም አቀፍ ተግዳሮቶች ኢትዮጵያን ከምንግዜም በላይ እየፈተኗት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ በሁለት ነዳጅ ጫኝ መርከቦች የተቀየረችው ዓባይ፪ የተሰኘች ግዙፍ መርከብ ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያን ጭነት ይዛ ጅቡቲ ደረሰች ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ በቅርቡ ድርጅቱን ለኪሳራ ዳርገው ነበር ያላቸው እና 42 ሺ ሜትሪክ ቶን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማራዘሙን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24/ 2016 ዓ/ም፦ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት በአማራ ክልል የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማራዘሙን አስታወቀ። ምክር ቤቱ አዋጁን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ጤና
ዜና፡ የጤና ሚኒስቴር በኢትዮጵያ ከ70 ሚሊየን በላይ ሰዎች የኮቪድ ክትባት ሙሉ ዙር ተከትበዋል አለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24/2016 ዓ.ም፡- የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ የጤናው ዘርፍ የ2016 ዓ.ም የመጀመሪያው ስድስት ወር ዕቅድ አፈፃጸምና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ ፌደራል ፖሊስ ከቻይና ማኅበረሰብ የኢንቨስትመንት አባላት ጋር በሚያጋጥማቸው የፀጥታና ደኅንነት ስጋት ዙሪያ መምከሩን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ የተሰማሩ የቻይና ባለሀብቶች በሚያጋጥማቸው የፀጥታና የደኅንነት ስጋት ዙሪያ ፌደራል ፖሊስ ከቻይና ማኅበረሰብ የኢንቨስትመንት አባላት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ መንግስት በትግራይ ከተካሄደው ጦርነት ጋር የተገናኙ “ወንጀለኞችን” ተጠያቂ አድርጊያለሁ፣ “ተገቢውን እርምጃም” ወስጃለሁ ሲል ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 23/2016 ዓ.ም፡- ህወሓት ለ41 ቀናት አካሄድኩት ባለው ግምገማና ውይይት ማጠናቀቂያ ዙሪያ ትላንት ጥር 22 ቀን 2016 ዓ.ም…
ተጨማሪ ያንብቡ »