አማራ ክልል
- ፖለቲካ
ዜና፡ በአስመራ ከኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ጋር የተለየ ንግግር እና ምክክር አልነበረም – ጠ/ሚኒስትር አብይ አህመድ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28/2016 ዓ.ም፡- ለጠ/ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ዛሬ ጥቅምት 28 ቀን 2016 ዓ.ም በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ቀርበው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤቱ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ማራዘሙን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 24/ 2016 ዓ/ም፦ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት በአማራ ክልል የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ማራዘሙን አስታወቀ። ምክር ቤቱ አዋጁን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ ክልል ለምርት ዘመኑ የሚያስፈልግ ማዳበሪያ በእጀባ እየተጓጓዘ በመሆኑ መዘግየት መኖሩን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22/2016 ዓ.ም፡- የአማራ ክልል መንግስት 8 ነጥብ 05 ሚሊየን ኩንታል ማዳበሪያ ግዥ መፈጸሙን እና 2 ነጥብ 6…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ የአማራ ክልል በተፈጠረው የፀጥታ ችግር ሳቢያ ባለፉት 6 ወራት መሰብሰብ የቻለው ገቢ 25 በመቶውን የሚሆነውን ብቻ መሆኑን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 20/2016 ዓ.ም፡- የአማራ ክልል በበጀት አመቱ ስድስት ወራት 71 ቢሊዮን 650 ሚልዮን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ ማሳካት የቻለው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በ2016/17 ምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ ለአማራ ክልል አርሶአደሮች በወቅቱ ተደራሽ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ጥር 17/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል የ2016/17 ምርት ዘመን የአፈር ማዳበሪያ አቅርቦት እና ስርጭት ጉዳዮች ላይ የፌደራል እና የክልል…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በአማራ እና ኦሮምያ ክልሎች እየተከናወኑ ባሉ ወታደራዊ ኦፕሬሽኖች ንፁሀን ዜጎች ሰለባ እየሆኑ ነው – ኢዜማ
አዲስ አበባ፣ ጥር 16/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ – ኢዜማ ዛሬ ጥር 16 ቀን 2016 የዜጎችን ሰላምና ደኅንነት ጉዳይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በጸጥታ ችግር ምክንያት ከወራት መዘግየት በኋላ የወሎ እና ደባርቅ ዩኒቨርስቲዎች መደበኛ ተማሪዎቻቸውን መቀበል ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ሳቢያ ከወራት መዘግየት በኋላ የወሎ እና ደባርቅ ዩኒቨርስቲዎች መደበኛ ተማሪዎቻቸውን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በአማራ ክልል ከ100 ሺህ በላይ ህፃናት ለከፋ የምግብ እጥረት ተዳርገዋል
አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል በተከሰተው ድርቅ ከ100 ሺህ በላይ ህፃናት ለከፋ የምግብ እጥረት መዳረጋቸውን ዶይቼ ቬሌ…
ተጨማሪ ያንብቡ »