አማራ ክልል
- ዜና
ዜና፡ አቶ ክርስቲያን ተደለ እና ዮሐንስ ቧያለዉን ጨምሮ 14 የሽብር ተከሳሽ ለሁለተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ቀረቡ
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 28/ 2016 ዓ/ም፡_ የኢትዮጵያ መንግስት በአሸባሪነት ካሰራቸዉና ከከሰሳቸዉ 52 ተጠርጣሪዎች መካከል፤ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል ክርስቲያን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በትግራይ እና አማራ አዋሳኝ አካባቢዎች መከላከያ ሰራዊት ሰላም እና ደህንነት የማስጠበቅ ኃላፊነቱን ይወስዳል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27/ 2016 ዓ/ም፦ የፌዴራል መንግስት ትላንት በሰጠው መግለጫ ፤ በትግራይ እና አማራ አዋሳኝ አካባቢዎች “የወሰን እና የማንነት”…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአማራ ክልል “የመንግስት የጸጥታ ሀይሎች ግድያ እየፈጸሙ በመሆኑ ከሰላም ማስከበር ተግባር ሊታገዱ ይገባል” – ሂዩማን ራይት ዎች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26/2016 ዓ.ም፡- አለም አቀፉ የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪው ተቋም ሂዩማን ራይት ዎች ዛሬ መጋቢት 26 ቀን 2016 ዓ.ም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዕለታዊፍሬዜና
ዜና፡ የክልል የፍትሕ ተቋማት የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት ተጠያቂ እንዲሆኑ በቂ ትብብር እንደማያደርጉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 23/ 2016 ዓ/ም፦ የክልል የፍትሕ ተቋማት ችግር የተገኘባቸውን የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት ተጠያቂ እንዲሆኑ የሚያስችል በቂ ትብብር እንደማያደርጉ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር “ዛቻ እየሰነዘረብኝ፣ ጠብ እያጫረብኝ” ነው ሲል ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19/2016 ዓ.ም፡- የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ባወጣው መግለጫ “የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ መጋቢት 16 ቀን 2016…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዮሐንስ ቧያለው፣ ክርስቲያን ታደለ፣ እስክንድር ነጋና ዘመነ ካሴ ጨምሮ በ52 ግለሰቦች ላይ የሽብር ወንጀል ክስ ተመሰረተ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19/2016 ዓ.ም፡- ዮሐንስ ቧያለውና ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ በ52 ግለሰቦች ላይ የሽብር ወንጀል ክስ ተመሰረተ። ክሱን የመሰረተው የፍትህ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የአማራ ክልል አስከርካሪዎች በነዳጅ እጥረት እና በዋጋ ንረት ምክንያት መቸገራቸውን ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17/2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ያሉ አሽከርካሪዎች በተከሰተው ከፍተኛ የነዳጅ እጥረት እና በዋጋ ንረት ምክንያት መቸገራቸውን ለአዲስ ስታንዳርድ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ አሜሪካ በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብና በሰሜን ሸዋ ዞን የተፈፀሙ ጥቃቶች እንዳሳሰባት ገለጸች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17/2016 ዓ/ም፡_ አሜሪካ በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር እና በሰሜን ሸዋ ዞን በተፈጸሙ ጥቃቶች፤ ሲቪሎች መገደላቸው፣ ጉዳት…
ተጨማሪ ያንብቡ »