አዲስ አበባ
- ርዕሰ አንቀፅ
በአዲስ አበባ ግዜውን ያልጠበቀና ያለበቂ ዕቅድ እየተተገበረ የሚገኘው ከተማዋን የማነጽ ስራ አቅመ ዳካሞች ላይ ጫና ፈጥሯል፣ ቢያንስ ሂደቱ ሰብአዊነትን ሊላበስ ይገባዋል!!
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27/2016 ዓ.ም፡- የገዢው ፓርቲ ብልጽግና ባለስለጣናት አዲስ አበባ በከንቲባዋ አዳነች አቤቤ አማካኝነት በታሪኳ አይታው በማታውቀው ሁኔታ እየተለወጠች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና: ግብረ ሀይሉ “በመዲናዋ የሽብር ተግባር ሊፈጽሙ ሲያቅዱ የነበሩ ተጠርጠሪዎችን” በቁጥጥር ሥር አዋልኩ ሲል ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11/2016 ዓ.ም፡- በአዲስ አበባ እና አዋሳኝ አካባቢዎች በትጥቅ የታገዘ ሁከት እና ብጥብጥ ለመፈፀም በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 50…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ቢዝነስ
ዜና፡ ለአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ 188 ባለኮከብ ሆቴሎች አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቀዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 4/2016 ዓ.ም፡- በ37ኛው ኅብረት የአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ የሚመጡ እንግዶችን ተቀብሎ ለማስተናገድ ሆቴሎች አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቀናል ማለታቸው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በመዲናዋ በተካሄደ ኦፕሬሽን ከአንድ ሚሊዩን በላይ የሶማሌላንድ እና የበርካታ ሀገራት ገንዘቦች ከነ-ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ሥር ውለዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 1/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል የሚመራው የፌደራልና የአዲስ አበባ ፖሊስ ከጥር 17 እስከ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በኢጋድ አሸማጋይነት በሱዳን ተቀናቃኝ ሀይሎች መካከል ሊደረግ የነበረው ውይይት ተራዘመ፣ የፈጥኖ ደራሹ ሀይል መሪ ጄነራል ሀምዳን ደጋሎ አዲስ አበባ ገብተዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18/2016 ዓ.ም፡– የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሰራዊት አዛዥ ጀነራል ሞሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ (ሃሜቲ) በዛሬው ዕለት ታህሳስ 18 ቀን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ ኢዜማ የአዲስ አበባ አስተዳደር የብሔር ኮታን ለከፍተኛ የስልጣን ምደባ በመስፈርትነት ማስቀመጡን እንደሚያወግዝ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 16/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ – ኢዜማ የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር የመንግስት ሰራተኞችን ብቃት እና ባህሪ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ መራዘሙ የተገለጸው የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ሠራተኞች ፈተና በቀጣይ ቅዳሜ ይሰጣል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12/2016 ዓ.ም፡– አጋጥሟል በተባለ የቴክኒክ ችግር ሳቢያ ሳይሰጥ የቀረው የአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ሠራተኞች ፈተና በቀጣይ ቅዳሜ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
ዜና፡ በአዲስ አበባ ለመንግስት ሰራተኞች ሊሰጥ የነበረው ፈተና ላልታወቀ ግዜ ተራዘመ፣ የአዲስ አበባ እና የኮተቤ ዩኒቨርሲቲዎች ለመራዘሙ ምክንያት መሆናቸው ተገልጿል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12/2016 ዓ.ም፡– የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግስት ሰራተኞችን ብቃት እና ባህሪ ለመመዘን በሚል ከ16 ሺህ በላይ የከተማ…
ተጨማሪ ያንብቡ »