ሶማሌ ክልል
- ፖለቲካ
የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳን አብዲ ኢሌ ክስ እንዲቋረጥ መደረጉ የወንጀል ተግባርን እንደማበረታታት የሚቆጠር ነው – ሂዩማን ራይት ዎች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9/2016 ዓ.ም፡- እጅግ የከፋ ወንጀል ፈጽመዋል በሚል ተጠርጥረው በእስር ላይ የነበሩት የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ሞሃመድ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና: በሶማሌ ክልል በእስር የሚገኘው ጋዜጠኛ ሞሀዲን መሐመድ በአስቸኳይ እንዲፈታ ሲፒጄ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት በሶማሌ ክልል በእስር የሚገኘው ጋዜጠኛ ሞሀዲን መሐመድ በአስቸኳይ እንዲፈቱት የጋዜጠኞች መብት ተሟጋቹ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ህግ እና ፍትህ
ዜና፡ “ሀሰተኛ ፕሮፓጋንዳ” በማሰራጨት ወንጀል ተጠርጥሮ በዕስር ላይ የመገኘው ጋዜጠኛ እንዲፈታ ማህበሩ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት19/2016 ዓ/ም፦ የሶማሌ ጋዜጠኞች ማህበር ከሁለት ሳምንት በፊት የካቲት 5/ 2016 በክልሉ የፀጥታ አካላት የታሰረው ጋዜጠኛ ሞሀዲን መሐመድ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዕለታዊ ዜና፡ በኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች በመጪው ሳምንት የሀገራዊ ምክክር ተሳታፊዎች ልየታ እንደሚጀምር ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 5/2016፦ በኦሮሚያ እና ሶማሌ ክልሎች በመጪው ሳምንት የሀገራዊ ምክክር ተሳታፊዎች ልየታ እንደሚጀምር የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽ አስታወቀ።…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ አልሸባብ “ጅግጅጋን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች” ለመፈጸም አስቦት የነበረውን የሽብር ጥቃት አከሸፍኩ ሲል መንግስት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 9/2016 ዓ.ም፡– በሶማሌ ክልል ጅግጅጋን ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች “የሽብር ጥቃት ለመፈጸም ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 14 የአልሸባብ የሽብር ቡድን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና፡ በሶማሊ እና በኦሮሚያ ክልል በጸጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ ግጭት በተፈናቃዮች እና ነዋሪዎች ላይ ጉዳት መድረሱን ኢሰማኮ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22/2016 ዓ.ም፡– በሶማሊ እና ኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ አካባቢ ላይ በክልሎቹ የጸጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ የተኩስ ልውውጥ በሲቪል…
ተጨማሪ ያንብቡ »