ትግራይ ክልል
- ዜና
“ህወሓት የፕሪቶሪያውን ስምምነት ሙሉ በሙሉ በመጣስ ለአራተኛ ዙር ሕዝባችን ላይ ወረራ ፈፅሟል” – የአማራ ክልል መንግሥት
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 9/2016 ዓ.ም፡- የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ባወጣው መግለጫ “ሕዝባዊ ወያኔ ሀርነት ትግራይ (ህወሓት) የፕሪቶሪያውን ስምምነት ሙሉ በሙሉ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በራያ አላማጣ በተከሰተው ግጭት ሳቢያ ነዋሪዎች እና የከተማዋ አስተዳደር ወደ ቆቦ ከተማ መሰደዳቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 8/2016 ዓ.ም፡- በቅርቡ በራያ አላማጣ አከባቢ ተከስቶ ከነበረው ግጭት ጋር በተያያዘ በሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች እና የከተማው አስተዳደር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ኤርትራ በእስር ላይ የነበሩ 46 የትግራይ እስረኞችን ለቀቀች
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 5/2016 ዓ/ም፦ ኤርትራ ከሁለት ወር እስከ ከአንድ አመት በላይ በእስር ላይ ያቆየቻቸውን 46 የትግራይ እስረኞችን በትላንትናው ዕለት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በትግራይ እና አማራ አዋሳኝ አካባቢዎች መከላከያ ሰራዊት ሰላም እና ደህንነት የማስጠበቅ ኃላፊነቱን ይወስዳል – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27/ 2016 ዓ/ም፦ የፌዴራል መንግስት ትላንት በሰጠው መግለጫ ፤ በትግራይ እና አማራ አዋሳኝ አካባቢዎች “የወሰን እና የማንነት”…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
“በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች እየተለመደ የመጣው ሰዎችን አግቶ ገንዘብ መጠየቅ በትግራይ ክልልም እየተበራከተ ይገኛል” – ኢሰመጉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26/2016 ዓ.ም፡- በትግራይ ክልል ሰዎችን አግቶ ገንዘብ መጠየቅ እየተበራከተ ይገኛል ሲል የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ (ኢሰመጉ) ዛሬ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
“የአማራ ክልል መሬቶቼን የራሱ በማድረግ በትምህርት ካሪኩለሙ ማካተቱ ተቀባይነት የለውም” ሲል የትግራይ ክልል ግዜያዊ አስተዳደር አስጠነቀቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16/2016 ዓ.ም፡- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ዛሬ መጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ የአማራ ክልል መንግስት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ጥልቅ ትንታኔ
ህወሓት፤ መጻኢ እጣፈንታው ያልታወቀው ፓርቲ
በሚሊዮን በየነ @MillionBeyene አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12/2016 ዓ/ም፦ በ1966 ዓ.ም የካቲት ወር ነበር ንጉሳዊ ስርአቱ ተገርስሶ ወታደራዊ ደርግ ወደ ስልጣን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ጤና
በትግራይ ክልል 1700 የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ወደመደበኛ ሥራቸው እንዲመለሱ መደረጉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11/2016 ዓ/ም፦ በትግራይ ክልል 1700 የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ወደመደበኛ ሥራቸው እንዲመለሱ መደረጉን የክልሉ ጤና ቢሮ ገለጸ፡፡ በጤና…
ተጨማሪ ያንብቡ »