ሱዳን
- ዜና
ዜና: በአማራ ክልል ተጠልለው የሚገኙ ስደተኞች በየቀኑ ጥቃት እየተፈጸመብን ነው፣ ወደ ሌላ አከባቢ አዛውሩን ሲሉ ጠይቀዋል
አዲስ አበባ፣ ህዳር 13/2017 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል እየተካሄደ ባለው ግጭት ሳቢያ በክልሉ በተለያዩ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: የሱዳን ጦርነት ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ወደ ሃገራቸው እንዲመለሱ ማስገደዱ ተገለጸ፣ የመንግስታቱ ድርጅት ጉዟቸውን “አደገኛ” ሲል ገልጾታል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9/2017 ዓ.ም፡- በሱዳን ይኖሩ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሃገሪቱ ጦር እና በፈጥኖ ደራሹ ሃይል መካከል በተፈጠረው የእርስ በርስ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ርዕሰ አንቀፅ
በአባይ የመልማት መብት ለኢትዮጵያ የሉዓላዊነት ጉዳይ ነዉ፣ የተፋሰሱ ሀገራት ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ሊረጋገጥ ይገባል!
አዲስ አበባ መስከረም 8/ 2017 ዓ/ም፦ በዓለማችን በርዝመቱ ተወዳዳሪ የሌለው የአባይ ወንዝ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራትን አቆራርጦ በመፍሰስ፣ በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ሰዎች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ጥልቅ ትንታኔ
የናይል ተፋሰስ ትብብር ማዕቀፍ ስምምነት ተግባራዊነት ለህዳሴ ግድቡ ያለው ፋይዳና ስጋት፤ የግብጽ ቀጣይ እርምጃዎች
በሚሊዮን በየነ @MillionBeyene አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 18/ 2016 ዓ/ም፦ የናይል ወንዝ ትልቁ ገባር የሆነው የአባይ ወንዝ መነሻ የሆነችው ኢትዮጵያን ጨምሮ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: “ከኢትዮጵያ ጋር በተፈራረምነው የመግባቢያ ሰነድ ዙሪያ የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሰጡት አስተያየት ተቀባይነት የለውም” – ሶማሊላንድ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ እና በሶማሊላንድ መካከል የተደረሰውን የመግባቢያ ሰነድ አስመልክቶ የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ባድር አብደላቲ የሰጡት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
አሜሪካ በሱዳን እየተካሄደ ባለው ጦርነት ተፋላሚ ወገኖች ወደ ንግግር እንዲመጡ ጥረቷን እንደምትቀጥል ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26/ 2016 ዓ/ም፦ ዩናይትድ ስቴትስ በሱዳን እየተካሄደ ባለው ጦርነት ተሳታፊ የሆኑ አካላት ወደ ውይይት እና ድርድር እንዲመጡ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአማራ ክልል በሱዳናውያን መጠለያ አቅራቢያ በተደረገ ውጊያ ዘጠኝ የፌደራል ፖሊስ አባላት ተገድለዋል፣ ስደተኞች ተጎድተዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11/2016 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በሱዳናውያን መጠለያ ካምፕ አቅራቢያ በመንግስት የፀጥታ ሀይሎች እና በታጣቂዎች መካከል በተደረገ ውጊያ የመንግስት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: በሱዳን በመካሄድ ላይ ያለው ጦርነት ወደ ስደተኞች መጠለያ ጣቢያ እየተቃረበ በመምጣቱ በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ስደተኞች ላይ ስጋት ፈጥሯል – ሂዩማን ራይት ዎች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3/2016 ዓ.ም፡-በምስራቅ ሱዳን የሚገኙ ስደተኞች ህይወታቸው አደጋ ላይ ወድቋል ሲል ሂዩማን ራይት ዎች ገለጸ፤ ጦርነቱ የሱዳን አጎራባች…
ተጨማሪ ያንብቡ »