አሜሪካ
- ዜና
“የፕሪቶሪያ ስምምነት ሁሉም ባለድርሻ አካላት ተቀዳሚ ተግባር የተፈናቃዮቹን ወደ ቀያቸው መመለስ መሆን አለበት” – በትግራይ ጉብኝት ያካሄዱ ዲፕሎማቶች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 6/2017 ዓ.ም፡- ትላንት የካቲት 4 ቀን 2017 ዓ.ም በትግራይ ጉብኝት ያካሄዱት የአውሮፓ እና የአሜሪካ ልዑካን የፕሪቶርያው የሰላም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በኢትዮጵያ በሰብአዊ መብት ጥሰት የተጠረጠሩ ባለስልጣናትን ከስልጣን እንዲነሱ አሜሪካዊቷ አምባሳደር ጠየቁ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10/2017 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ባለስልጣናት የሀገሪቱ የሽግግር የፍትህ ሂደት አካል በመሆን በሰብአዊ መብት ጥሰት የተሳተፉና ተጠርጥረው ጉዳያቸው በፍርድ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በቀጣይ በሶማሊያ በሚሰፍረው ጦር ዙሪያ በሀገሪቱ በሰላም ማስከበር ሂደት ላይ የተሳተፉ ሀገራትን ያካተተ ምክክር ያስፈልጋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24/2017 ዓ.ም፡- በሶማሊያ በቀጣይ በሚሰፍረው ሰላም አስከባሪ ጦር ዙሪያ ኢትዮጵያን ጨምሮ በአትሚስ (የአፍሪካ የሽግግር ተልዕኮ በሶማሊያ) ተልዕኮ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በኢትዮጵያ የአሜሪካን አምባሳደር ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር እና ከህወሓት ከፍተኛ ባለስልጣናት ጋር በተናጠል መወያየታቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 23/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ የአሜሪካን አምባሳደር የሆኑት ኤርቪን ማሲንጋ ትላንት ነሃሴ 22 ቀን 2016 ዓ.ም ከትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ አሜሪካ በኢትዮጵያ ለሰብአዊ ዕርዳታ የሚውል 97 ሚሊዮን ዶላር እንደምትሰጥ አሳወቀች
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 3/ 2016 ዓ/ም፦ አሜሪካ በኢትዮጵያ ለሰብአዊ ዕርዳታ የሚውል 97 ሚሊዮን ዶላር ገንዘብ ድጋፍ እንደምታደርግ አሳውቃለች። በተጨማሪም ግሎባል…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
አሜሪካ በሱዳን እየተካሄደ ባለው ጦርነት ተፋላሚ ወገኖች ወደ ንግግር እንዲመጡ ጥረቷን እንደምትቀጥል ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26/ 2016 ዓ/ም፦ ዩናይትድ ስቴትስ በሱዳን እየተካሄደ ባለው ጦርነት ተሳታፊ የሆኑ አካላት ወደ ውይይት እና ድርድር እንዲመጡ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ አሜሪካ ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ግንኙነት “ጠንካራ ነው” ሲሉ የአሜሪካ አምባሳደር ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16/ 2016 ዓ/ም፦ በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በቅርቡ “ሰብዓዊ መብቶችን እና ምክክሮችን የሚመለከት የፖሊሲ ንግግር” በሚል…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
አሜሪካ በኢትዮጵያ ጊዜያዊ ሀገር አቀፍ የተኩስ አቁም እንዲደረግ ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ ትላንት ግንቦት 7 ቀን 2016 ዓ.ም የሀገራቸውን ዋነኛ ፖሊስ ባመላከቱበት…
ተጨማሪ ያንብቡ »