ኦሮሚያ
- ዜና
‘ከኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት መነጠሉን’ ይፋ ካደረገው ማዕከላዊ ዞን ዕዝ ጋር መንግስት ለመወያየት ዘግጁ መሆኑን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1/ 2017 ዓ/ም፦ በቅርቡ ‘በጃል መሮ ከሚመራው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ቡድን መነጠሉን’ ይፋ ካደረገው ከማዕከላዊ ዞን ዕዝ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ውስጥ ክፍፍል ተፈጥሯል በማሉን ድርጅቱ አስተባበለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21/ 2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ከመንግስት ጸጥታ ኃይሎች ጋር ግጭት ውስጥ የሚገኘው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት፤ በጃል ሰኚ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በምዕራብ ወለጋ ዞን ቤጊ እና ቆንዳላ ወረዳዎች ሶስት ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ፤ የሟች ቤተሰቦች “የመንግስት ሃይሎችን ”ተጠያቂ አድርገዋል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18/2017ዓ/መ:- በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ወለጋ ዞን ቤጊ እና ቆንዳላ ወረዳዎች ሶስት ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸው የተገለጸ ሲሆን ነዋሪዎች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በኢትዮጵያ የሚፈጸሙ የሰብአዊ መብቶች ጥሰቶች ተባብሰው መቀጣላቸውን ኢሰመኮ ገለጸ፤ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ተኩስ አቁም እንዲደረግ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16/ 2017 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በኢትዮጵያ በተለይም በግጭት ዐውድ ውስጥ ያሉ አካባቢዎች የሚፈጸሙ የሰብአዊ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን በተፈጸመ ጥቃት 15 ሰዎች ተገደሉ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 9/ 2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤ ዶንጎሮ ወረዳ ባሳለፍነው ሳምንት በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የፖለቲከኛው በቴ ኡርጌሳ ወንድም እና ሌሎች እስረኞች በአስቸኳይ ከአስር እንዲፈቱ ሂዩማን ራይትስ ዎች ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30/ 2016 ዓ/ም፦ በቅርቡ የተገደሉት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር የፖለቲካ ኦፊሰር አቶ በቴ ኡርጌሳ ወንድም እና ከግድያው ጋር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ርዕሰ አንቀፅ
ከህግ አግባብ ውጭ በኦነግ አመራሮች ላይ የተፈጸመው እስር በኢትዮጵያ የፍትህ ስርዓት ላይ አደጋ ነው
አዲስ አበባ ሐምሌ 26/ 2016 ዓ/ም፦ በቅርቡ ጥቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከተለያዩ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲ መሪዎች ጋር ያደረጉት ውይይትን የመንግስት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በደራ ወረዳ በተፈጠረ ግጭት የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ፤ በምዕራብ ወለጋ ተጨማሪ ሶሰት ሰዎች “በመንግስት ሃይሎች” ተገደሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13/2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ ሶስት ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸው…
ተጨማሪ ያንብቡ »