ሶማሌ ክልል
- ዜና
ኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ በደአወሌይ በድንበር ግጭት በርካታ ሰዎች መገደላቸውን ተከትሎ ግጭትን ለማስቆም ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 19/ 2017 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ ባለስልጣናይት፤ በሶማሌ ክልል ፋፋን ዞን ደአወሌይ ቀበሌ በተከሰተው የትጥቅ ግጭት በርካታ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የኦጋዴን ብሄራዊ ነጻ አውጭ ግንባር በአገራዊ ምክክር ሂደቱ የማይሳተፍ መሆኑን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 11/ 2017 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሶማሌ ክልል የባለድርሻ አካላት ምክክር እየከናወነ ባለበት ወቅት፤ በክልሉ የሚንቀሳቀሰው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በሶማሌ ክልል መስጂድ ውስጥ በተፈጸመ ጥቃት 6 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9/ 2017 ዓ/ም፦ በሶማሌ ክልል ዋርዴር ከተማ ትናንት መስከረም 8/2016 ዓ.ም መስጂድ ውስጥ በተፈጸመ ጥቃት 6 ግለሰቦች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ማህበራዊ ጉዳይ
የመንግስታቱ ድርጅት በኢትዮጵያ ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ የሚሆኑ ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው ተመልሰዋ ሲል አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9/2016 ዓ.ም፡- በኢትዮጵያ በተለያዩ ምክንያቶች ከቀያቸው ተፈናቅለው ከነበሩ ዜጎች መካከል ከ2 ነጥብ 5 ሚሊየን በላይ የሚሆኑት ወደ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የሶማሌ ክልል የምክር ቤት አባል የነበሩት ጁዌሪያ መሐመድ ቤተሰቦች ተገቢውን ፍትህ አለማግኘታቸውን ገለጹ
በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21/2016 ዓ/ም፦ በጅግጅጋ ከተማ አየር ማረፊያ ቅጥር ግቢ ውስጥ በፌዴራል ፖሊስ አባል በጥይት ተመተው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
“በአፋር እና ሶማሊ ክልሎች አዋሳኝ አከባቢ የተቀሰቀሰው ግጭት እጅግ አሳስቦኛል” – ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8/2016 ዓ.ም፡- በአፋር እና ሶማሊ ክልሎች ወሰን አከባቢ የተቀሰቀሰው ግጭት ሊቆም የገባል፣ ዘላቂ ሰላም የሚያሰፍን መፍትሔ ሊበጅለት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳን አብዲ ኢሌ ክስ እንዲቋረጥ መደረጉ የወንጀል ተግባርን እንደማበረታታት የሚቆጠር ነው – ሂዩማን ራይት ዎች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9/2016 ዓ.ም፡- እጅግ የከፋ ወንጀል ፈጽመዋል በሚል ተጠርጥረው በእስር ላይ የነበሩት የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት አብዲ ሞሃመድ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ፖለቲካ
ዜና: በሶማሌ ክልል በእስር የሚገኘው ጋዜጠኛ ሞሀዲን መሐመድ በአስቸኳይ እንዲፈታ ሲፒጄ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4/2016 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት በሶማሌ ክልል በእስር የሚገኘው ጋዜጠኛ ሞሀዲን መሐመድ በአስቸኳይ እንዲፈቱት የጋዜጠኞች መብት ተሟጋቹ…
ተጨማሪ ያንብቡ »