ኢትዮጵያ
- ዜና
በደቡብ ኢትዮጵያ እና በኦሮሚያ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች በተደጋጋሚ የሚከሰተውን የታጣቂዎች ጥቃት እና ግድያ በዘላቂነት ለመፍታት ምክክር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19/ 2017 ዓ/ም፦ በደቡብ ኢትዮጵያ እና በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት አዋሳኝ አካባቢዎች በተደጋጋሚ የሚከሰተውን የታጣቂዎች ጥቃት፣ ግድያ እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ፍርዱ ቤቱ በፍቅር አጋሩ ግድያ በተጠረጠረው ድምጻዊ አንዱአለም ጎሳ ላይ ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ፈቀደ
አዲስ አበባ፤ መጋቢት17/ 2017 ዓ/ም፡- በፍቅር አጋሩ ቀነኒ አዱኛ ግድያ ተጠርጥሮ በእስር ላይ የሚገኘው ድምጻዊ አንዱአለም ጎሳ ዛሬ መጋቢት 17 …
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በኢትዮጵያ እና ኬንያ ድንበር አከባቢ ዳግም በተከሰተ ግጭት አራት ኢትዮጵያውያን ሲገደሉ፣ ሶስት ቆሰሉ
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 16/ 2017 ዓ/ም፦ ኢትዮጵያ እና ኬንያ በሚዋሰኑበት ኩክሩክ ቀበሌ ቅዳሜ መጋቢት 13 ቀን 2017 ዓ.ም በተከሰተ አዲስ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በማዕከላዊ ጎንደር እና በሰሜን ጎጃም ዞኖች በተካሄዱ ውጊያዎች በርካታ ሰዎች ተገደሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16/ 2017 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል በማዕከላዊ ጎንደር እና በሰሜን ጎጃም ዞን ከአርብ መጋቢት 12 ቀን 2017 ዓ.ም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
መንግስት የነዳጅ እጥረትና የጥቁር ገበያ ንግድ በተስፋፋበት ወቅት የነዳጅ ዋጋ ላይ በሊትር እስከ 11 ብር ጭማሪ አደረገ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15/ 2017 ዓ/ም፦ መንግስት በሀገሪቱ የነዳጅ እጥረት እና የጥቁር ገበያ ንግድ በተስፋፋበት ወቅት የቤንዚን የችርቻሮ ዋጋ ላይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ከትግራይ ጦርነት የተረፉ ሰዎች በኢትዮጵያ እና ኤርትራ ባለስልጣናት ላይ በጀርመን የጦር ወንጀል ክስ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12/ 2017 ዓ/ም፡- ከትግራይ ጦርነት የተረፉ ስምንት ሰዎች ለጀርመን ፌዴራል ዐቃቤ ሕግ ጋር የወንጀል ክስ አቀረቡ። ክሱን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ኢትዮጵያ ለቀይ ባህር ስትል ኤርትራን “የመውረር ፍላጎት የላትም” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11/2017 ዓ.ም፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የምንዋጋው ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ነው፤ የተመረጠን መንግሥትን በኃይል በማፍረስ ዘለን አራት ኪሎ ማለት ተራ ልምምድ ሆኗል _ አብይ አህመድ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11/ 2017 ዓ/ም፦ “በህዝብ የተመረጠን መንግሥት በሃይል በማፍረስ ዘለን አራት ኪሎ አራት ኪሎ ማለት ተራ ልምምድ ሆኗል።…
ተጨማሪ ያንብቡ »