ሙስሊም ተማሪዎች
- ዜና
የዲላ ዩኒቨርስቲ ሙስሊም ተማሪዎች ኒቃብ ለብሰው እንዳይገቡ በመከልከላቸው በመስጂድ ውስጥ ለመቆየት መገደዳቸውን ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 17/ 2017 ዓ/ም፦ አርባ አራት የሚሆኑ የዲላ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ሴት ተማሪዎች ኒቃብ ለብሰው ወደ ግቢው እንዳይገቡ እንደተከለከሉና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአክሱም ትምህርት ቤቶች የተደረገውን የሂጃብ እገዳን በመቃወም በመቀለ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የታደሙበት ሰልፍ ተካሄደ
ሰልፈኞቹ የፍርድ ቤት ውሳኔ እንዲከበር ጠይቀዋል አዲስ አበባ፣ ጥር 13/ 2017፦ በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ የሚገኙ ትምህርት ቤቶች ሙስሊም ሴት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአክሱም ከተማ የሚገኙ አምስት ትምህርት ቤቶች በቀረቡባቸው ክሶች ላይ ምላሽ ለመስጠት ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ታዘዙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8/ 2016 ዓ/ም፡- የአክሱም ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የትግራይ ክልል ሙስሊም ተማሪዎች ሂጃብ ለብሰው ትምህርት ቤት እንዳይገቡ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በትግራይ ክልል አክሱም ከተማ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች “ሂጃብ ለብሰው ወደ ት/ቤት እንዳይገቡ” መከልከላቸውን ተቃወሙ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 18/2017 ዓ.ም፡- በትግራይ ክልል ማዕከላዊ ዞን አክሱም ከተማ “በትምህርት ቤቶች ውስጥ ሂጃብ እንዳይለብሱ” መከልከላቸውን የገለጹ ሴት ሙስሊም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በመዲናዋ በአለባበስ ምክንያት የታገዱ ሙስሊም ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ የአዲስ አበባ መጅሊስ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20/ 2017 ዓ/ም፦ በአዲስ አበባ ከተማ በአለባበስ ምክንያት የታገዱ ሙስሊም ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ የአዲስ አበባ…
ተጨማሪ ያንብቡ »