ኦሮሚያ ክልል
- ዜና
በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን በተፈጸመ ጥቃት የቀበሌ አስተዳዳሪና የፓርቲ ኃላፊ መገደላቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7/2017 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል በምስራቅ ወለጋ ዞን ኪራሙ ወረዳ መስከረም 4/2017 ዓ.ም.በተፈጸመ ጥቃት የአካባቢው አስተዳዳሪ እና የፓርቲ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ከፍርድ ቤት ውሳኔ ውጭ ለአራት ዓመት በእስር ላይ የቆዩ ሰባት የኦነግ አመራሮች ከእስር ተፈቱ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 30/ 2016 ዓ/ም፦ ከፍርድ ቤት ውሳኔ ውጭ ለአራት ዓመት በእስር ላይ የቆዩት ሰባት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ)…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በኦሮሚያ ክልል “ከ1967 ዓ/ም ወዲህ ትልቅ” የተባለ የቀበሌ አደረጃጀት ስራ ላይ ዋለ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 28/ 2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል “ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር የተያያዙ ችግሮችን ለመፍታት እና ህብረተሰቡ በቅርበት አገልግሎት እንዲያገኝ” በወረዳ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በምስራቅ ወለጋ ዞን በተፈጸመ ጥቃት የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉና አንድ ሰው መቁሰሉ ተገለጸ
ኢዲስ አበባ፣ ነሀሴ 28/ 2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል መስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሙ ወረዳ ቅዳሜ ነሀሴ 25/ 2016 ዓ/ም በታጣቂዎች በተፈጸመ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ገርበ ጉራቻ አካባቢ ከታገቱት ተማሪዎች ውስጥ 16ቱ ተለቀቁ፤ በታጋቾች ላይ ጾታዊ ጥቃትና ድብደባ ተፈጽሟል ተብሏል
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 1/ 2016 ዓ/ም፦ ከአዲስ አበባ በስተሰሜን በቅርብ ርቀት ላይ በምትገኘው ገርበ ጉራቻ አካባቢ በታጣቂዎች ታግተው ከሚገኙ የደባርቅ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በካፋ እና ጅማ ዞን በተከሰተ የመሬት ናዳ አደጋ የሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19/ 2016 ዓ/ም፦ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ካፋ ዞን እና በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን በተከሰተ ድንገተኛ የመሬት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ፖሊስ ከፖለቲከኛው በቴ ኡርጌሳ ግድያ ጋር በተያያዘ 13 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 4/ 2016 ዓ/ም፦ የምስራቅ ሸዋ ፖሊስ መምሪያ በኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) የፖለቲካ ኦፊሰር በቴ ኡርጌሳ ግድያ ጋር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና፡ በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን አል-ሸባብ እየተንቀሳቀሰ ነው ፤ የጸጥታ ስጋት ፈጥሯል በማሉን የአካባቢው ባለስልጣናት አስተባበሉ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 23/2016 ዓ/ም፡- በኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን አልሻባብ እየተንቀሳቀሰ ነው፤ በርካታ የዞኑን ፖሊስ አባላትና ሚሊሻዎችን ገድሏል መባሉን የአካባቢው…
ተጨማሪ ያንብቡ »