የፋኖ ታጣቂ ሀይሎች
- ዜና
በምዕራብ ጎጃም ዞን በተካሄድ ውጊያ የ14 ዓመት ታዳጊና መነኩሴን ጨምሮ አራት ሰዎች ተገደሉ፤ በሰብል ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል
አዲስ አበባ፣ ጥር 27/ 2017 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን ጃቢ ጠህናን ወረዳ ጅማት እንቆቅማ ቀበሌ አርብ ጥር 23 ቀን 2017…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
“በጸጥታ ችግር”ለሁለት ወራት እርዳታ ባልደረሰበት ቡግና ወረዳ በሀገር ሽማግሌዎች ስምምነት መደረጉን ተከትሎ የእህል እርዳታ መጓጓዝ መጀመሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 12/ 2017 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ቡግና ወረዳ በህጻናት መቀንጨርና በምግብ እጥረት ለተጎዱ ከ110 ሺህ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአማራ ክልል “በመንግሥት ተጠርቷል” በተባለ ሰልፍ ላይ በሶስት ከተሞች በተፈጸሙ የቦምብ ጥቃቶች የሰው ህይወት ማለፉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 10/2017 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል “በመንግሥት አስተባባሪነት” ትናንት ታህሳስ 9 ቀን 2017 ዓ.ም ተካሄድ በተባለ ሰልፍ ላይ በባህርዳር፣…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአማራ ክልል “በፋኖ ታጣቂዎች” ተጣለ በተባለ የእንቅስቃሴ ገደብ ምክንያት የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ተቋረጠ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3/2017 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል ምስራቅ ጎጃም፣ ደቡብ እና ሰሜን ወሎ ዞኖች በሚገኙ አንዳንድ አከባቢዎች በ”ፋኖ ታጣቂዎች” ተጣለ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በሸዋ ሮቢት ከተማ በተደረገ ውጊያ የ4 ወር ህጻን ሲገደል በርካቶች መቁሰላቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 28/2017 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሸዋ ሮቢት ከተማ በመንግስት ኃይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል በተደረገ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በጸጥታ ስጋት ምክንያት በራያ ቆቦ ወረዳ የበርካታ ትምህርት ቤቶች የመማር ማስተማር ሂደት መቋረጡ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 17/ 2017 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ ስር በሚገኙ በርካታ ትምህርት ቤቶች በጸጥታ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በደራ ወረዳ የተፈጸመውን ግድያና እየደረሰ ያለውን ጥቃት በሚዲያ የተናገሩ 16 ነዋሪዎች በመንግስት ኃይሎች ታሰሩ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 16 2017 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ እየተፈጸመ ያለውን ጥቃት እና በፋኖ ሚሊሻዎች ተፈጽሟል…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን በተፈጸመ የድሮን ጥቃቶች ታጣቂዎችን ጨምሮ ከ20 በላይ ሰዎች መገደላቸን ነዋሪዎች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27/ 2017 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም አቸፈር ወረዳ ትናንት ጥቅምት 26 ቀን 2017 ዓ.ም በተፈጸሙ የድሮን…
ተጨማሪ ያንብቡ »