ግብጽ
- ዜና
በቀይ ባሕር ላይ ኢትዮጵያ የማይናወጥ ብሔራዊ ጥቅም እንዳላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21/ 2017 ዓ/ም፦ በቀይ ባሕር ላይ ኢትዮጵያ የማይናወጥ ብሔራዊ ጥቅም እንዳላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከህዝብ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የግብጹ ፕሬዝዳንት ከሶማሊያና ኤርትራ መሪዎች ጋር የሶስትዮሽ ጉባዔ ለማድረግ አስመራ ገቡ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 30/ 2017 ዓ/ም፦ የግብጹ ፕሬዝዳንት አብደል ፈታ አልሲሲ ከሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሃሰን ሼክ ሞሃመድ እና ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
‘ግብፅ አፍሪካን ሊያምስ ከሚችለው ድርጊት እንድትቆጠብ’ ኢትዮጵያ አሳሰበች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20/ 2016 ዓ/ም፦ ግብፅ አፍሪካን ሊያምስ ከሚችለው ድርጊት ተቆጥባ ወደ ትክክለኛው መስመር እንድትመለስ ኢትዮጵያ አሳሰበች። በተባበሩት መንግሥታት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: ግብጽ በግዙፍ ወታደራዊ መርከብ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የጦር መሳሪያ ድጋፍ ለሶማሊያ ማድረጓ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13/2017 ዓ.ም፡- ከፍተኛ ቁጥር ያለው ከባድ መሳሪያዎች እና ፀረ-ታንክ ሚሳኤሎች የጫነ የግብጽ ግዙፍ ወታደራዊ የጭነት መርከብ ሞቃዲሾ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ርዕሰ አንቀፅ
በአባይ የመልማት መብት ለኢትዮጵያ የሉዓላዊነት ጉዳይ ነዉ፣ የተፋሰሱ ሀገራት ፍትሃዊ ተጠቃሚነት ሊረጋገጥ ይገባል!
አዲስ አበባ መስከረም 8/ 2017 ዓ/ም፦ በዓለማችን በርዝመቱ ተወዳዳሪ የሌለው የአባይ ወንዝ የተለያዩ የአፍሪካ ሀገራትን አቆራርጦ በመፍሰስ፣ በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ሰዎች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ግብጽ በተደጋጋሚ የምታቀርባቸው ዛቻዎች እና አቤቱታዎች “መሠረተ-ቢሶች” ናቸው ስትል እንደማትቀበለው ኢትዮጵያ አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም፡- ኢትዮጵያ ግብጽ በተደጋጋሚ የምታቀርባቸው ዛቻዎች እና አቤቱታዎች “መሠረተ-ቢሶች” ናቸው ስትል እንደማትቀበለው ለጸጥታው ምክር ቤት በጻፈችው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ሶማሊያ ኢትዮጵያ “ግዛቶቼን ይዛለች” ስትል ከሰሰች፤ “ህጋዊና ከህጋዊ ውጪ” መንገዶችን እንደምትጠቀም ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 27/ 2016 ዓ/ም፦ ኢትዮጵያ ሶማሊያ ባለስልጣናት ከጸባጫሪ ንግግሮች እንዲቆጠቡ እያሳሳበች ባለችበት ወቅስ የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ግብጽ የህዳሴ ግድቡን ውሃ ሙሌት “ሙሉ በሙሉ እንደማትቀበለው”ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 27/ 2016 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድቡ አምስተኛ ዙር የዉሃ ሙሌት ማከናወኗን ተከትሎ ግብጽ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጽጥታው…
ተጨማሪ ያንብቡ »