ህወሓት
- ጥልቅ ትንታኔ
ክፍፍል እና አለመግባባት ውስጥ የሚገኘው ህወሓት ከምርጫ ቦርድ የተጋባው እሰጣ ገባ የትግራይን ሰላም አደጋ ላይ ይጥለው ይሆን?
በሚሊዮን በየነ @MillionBeyene አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16/ 2017 ዓ/ም፦ በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ለበርካታ አስርት ዓመታት የምስረታውን ቀን በታላቅ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ኤርትራ የኢትዮጵያ ባህር ላይ መዳረሻ የማግኘት ምኞት “የተሳሳተና ጊዜው ያለፈበት ነው” በማለት ኮነነች፤ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጫና እንዲያደርግ ጥሪ አቀረበች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት/ 10/2017 ዓ/ም፦ ኤርትራ፤ ኢትዮጵያ “በዲፕሎማሲ ወይም በወታደራዊ ኃይል” የባህር መዳረሻ እና የባህር ኃይል ቤዝ የማግኘት “የተሳሳተ እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በደብረፅዮን የሚመራው የህወሓት ቡድን የመቐለ ኤፍ ኤም 104.4 እና የከተማዋን ከንቲባ ጽህፈት ቤትን ተቆጣጠረ፤ ነዋሪዎች ከባንክ ገንዘባቸውን እያወጡ ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5/ 2017 ዓ/ም፦ በመቐለ ውረት መባባሱን ተከትሎ በደብረፅዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው የህወሓት ቡድን የመቐለ ኤፍ ኤም 104.4…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
“ትግራይ ውስጥ ከሚፈጠር ትርምስ እናተርፋለን ከሚሉ ወገኖች አንዱ የኤርትራ መንግሥት ነው” ሲሉ አቶ ጌታቸው ረዳ ተናገሩ
አዲስ አበባ፤ መጋቢት 4/2017 ዓ/ም፦ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ በትግራይ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ ላይ በአዲስ አበባ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ጊዜያዊ አስተዳደሩ ከፌደራል መንግስት “ድጋፍ” መጠየቁን ተከትሎ ህወሓት “የሶስተኛ ወገን ጣልቃ ገብነት ጥሪ ተቀባይነት የለውም” ሲል ተቃወመ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3/2017 ዓ/ም፦ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር የፌዴራል መንግስት “አስፈላጊውን ድጋፍ” እንዲያደርግለት መጠየቁን ተከትሎ ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ህወሓት ከኤርትራ መንግስት ጋር ግንኙነት እየመሰረተ ነው በሚል የሚቀርበው መረጃ ፍጹም ሀሰት እና የስም ማጥፋት ዘመቻ ነው ሲል አስተባበለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20/2017 ዓ.ም፡- ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከኤርትራ መንግስት ጋር ድብቅ ግንኙነት እንደጀመርኩ በማስመሰል የስም ማጥፋት ዘመቻ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት ያልተተገበሩ ጉዳዮች “የስምምነቱን ተፈጻሚነት ሊጎዱ እና ወደ ኋላ ሊመልሱት አይገባም” ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10/2017 ዓ.ም፡- በፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት ያልተተገበሩ ጉዳዮች “የስምምነቱን ተፈጻሚነት ሊጎዱ እና ወደ ኋላ ሊመልሱት አይገባም” ሲሉ የሰላም…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ህወሓት በምርጫ ቦርድ የተሰጠው “ዕውቅና ቢሰረዝም ባይሰረዝም ህጋዊ ፋይዳ የለውም” ሲል ገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 8/2017 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የህወሓት ምዝገባ ሊሰረዝ እንደሚችል ማስጠንቀቁን ተከትሎ ፓርቲው ትላንት የካቲት 7 ቀን 2017…
ተጨማሪ ያንብቡ »