ሶማሊያ
- ዜና
ኢትዮጵያ አትሚስን በሚተካው የአውሶም ተልዕኮን ውጤታማ ለማድረግ ከሶማሊያ ጋር በትብብር እንደምትሰራ አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም፡- ኢትዮጵያ በሶማሊያ አዲስ ተልዕኮ ተሰጥቶት በሚሰፍረው የአፍሪካ ህብረት የሰላም አስከባሪ ጦር ተልዕኮ ውጤታማ ለማድረግ ከሶማሊያ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ሶማሊያ የኢትዮጵያ ወታደሮች ጥቃት ፈጸመዋል ስትል ባቀረበችው ክስ ኢትዮጵያ ማዘኗንና “ሀሰት” መሆኑን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 15/ 2017 ዓ/ም፦ ሶማሊያ በዶሎው የኢትዮጵያ ወታደሮች ጥቃት ፈፅመዋል ስትል ባቀረበችው ክስ ኢትዮጵያ ማዘኗን በመግለጽ ክሱን “ሀሰተኛ”…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የአንካራ ስምምነትን ተከትሎ የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ኢትዮጵያ እና ሶማሊያን ሊጎበኙ ነው
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 7/2017 ዓ.ም ፡- የቱርኩ ፕሬዝዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶጋን ባሳለፍነው ሳምንት ታህሳስ 2 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያን እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
አሜሪካ እና ዩናይትድ ኪንግደምን ጨምሮ በርካታ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች እና ሀገሮች የአንካራን ስምምነት እንደሚደግፉ ገለጹ
አዲስ አባባ፣ ታህሳስ 4/ 2017፡- የአፍሪካ ህብረት፣ አሜሪካ እና ዩናይትድ ኪንግደምን ጨምሮ በርካታ ዓለም አቀፍ ድርጅቶች እና ሀገሮች በጠቅላይ ሚኒስትር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በመካከላቸው የተፈጠረውን ውዝግብ ለማርገብ ስምምነት ፈጸሙ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 3/ 2017 ዓ/ም፦ ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በባሕር በር ሳቢያ በመካከላቸው የተፈጠረውን ውዝግብ ለማርገብ ትላንት ምሽት በቱርክ አንካራ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በቀይ ባሕር ላይ ኢትዮጵያ የማይናወጥ ብሔራዊ ጥቅም እንዳላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21/ 2017 ዓ/ም፦ በቀይ ባሕር ላይ ኢትዮጵያ የማይናወጥ ብሔራዊ ጥቅም እንዳላት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከህዝብ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ሶማሊላንድ ከየትኛውም ወገን ተቃውሞ ቢመጣ ከኢትዮጵያ ጋር የተደረሰውን ስምምነት ተግባራዊ ከማድረግ ወደ ኋላ እንደማትል ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20/ 2017 ዓ/ም፦ ከየትኛውም ወገን ተቃውሞ እና ጫና ቢመጣ ሶማሊላንድ ከኢትዮጵያ ጋር የተፈራረመችውን ስምምነት ተግባራዊ ከማድረግ ወደ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ኢትዮጵያዊው ዲፕሎማት በ72 ሰዓታት ሶማሊያን ለቀው እንዲወጡ ታዘዙ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20/2017 ዓ.ም፡- የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ እና አለም አቀፍ ትብብር ሚኒስቴር በሀገሪቱ የሚገኙ የኢትዮጵያ ዲፕሎማት በ72 ሰዓታት ሶማሊያን…
ተጨማሪ ያንብቡ »