ትግራይ ክልል
- ዜና
የትግራይ እና አፋር ክልል ተፈናቃዮችን በአፋጣኝ ወደ ቀያቸው ለመመለስ ስምምነት መደረሱን አቶ ጌታቸው ረዳ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23/2017 ዓ.ም፡- በትግራይ ተካሂዶ በነበረው ጦርነት ሳቢያ ከትግራይ እና ከአፋር ክልል የተፈናቀሉ ነዋሪዎችን ወደ ቀያቸው በአፋጣኝ ለመመለስ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአላማጣ ከተማ በታጣቂዎች በተፈጸመ ጥቃት 2 ሰዎች ሲገደሉ ሌሎች 11 ቆሰሉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22/ 2017 ዓ/ም፦ በአላማጣ ከተማ ትናንት መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም. በምድረ-ገነት አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አከባቢ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: “የህወሓት አመራሮች ልዩነታቸውን የሚያባብሱ መግለጫዎች ከማውጣት እንዲቆጠቡና ችግሮቻቸውን በውይይት እንዲፈቱ” ቤተክርስቲያኗ ጥሪ አቀረበች
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 23/2016 ዓ.ም፡- በትግራይ የሚገኙ የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሊቃነ ጳጳሳት ጉባኤ እና የመንበራ ሰላማ ከሳቴ ብርሃን ስራ አስኪያጆች በክልሉ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
“በክልሉ የተፈጠረው የፖለቲካዊ ልዩነት ወደ ጸጥታ ስጋት እንዳይቀየር በትኩረት እየሰራን ነው” ሲሉ ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 15/2016 ዓ.ም፡- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ምክትል ፕሬዚዳንትና የሰላምና ፀጥታ ሴክሬታሪያት ሃላፊ ሌተናል ጀነራል ታደሰ ወረደ “በክልሉ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የትግራይ መምህራን ማህበር በክልሉ የተፈጸመውን የመምህርት ብርክቲ ግድያን አወገዘ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 10/ 2016 ዓ/ም፦ በትግራይ ክልል ሰሜናን ምዕራብ ዞን ሽረ እንደስላሴ ከተማ ነሃሴ 7 ቀን 2016 የተፈጥሮ ሳይንስ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: አቶ ጌታቸው ረዳ ህወሓት በሚያካሂደው ቀጣይ ጉባኤ እንደማይሳተፉ አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3/2016 ዓ.ም፡- የትግራይ ክልል ግዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት እና የህወሓት ምክትል ሊቀመንበር አቶ ጌታቸው ረዳ ፓርቲያቸው በሚያካሂደው ጉባኤ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: “በትግራይ የሚካሄዱ ሁሉም የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች በሰላማዊ መንገድ ብቻ ሊፈቱ ይገባቸዋል” – የትግራይ ጸጥታ አካላት ከፍተኛ አመራሮች
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 3/2016 ዓ.ም፡- በትግራይ የሚካሄዱ ማናቸውም የፖለቲካ እንቅስቃሴዎች በሰላማዊ መንገድ ብቻ ሊፈቱ እንደሚገቡና የህዝቡን ሰላም እና ደህንነትን ለማደፍረስ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በህወሓት ውስጥ ካለው የስልጣን ሽኩቻ ህዝቡ ገለልተኛ ሆኖ እንዲቀጥል በትግራይ የሚንቀሳቀሱ ሶስት ፓርቲዎች አሳሰቡ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25/ 2015 ዓ/ም፦ በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) አመራሮች መካከል እየተካሄደ ካለው የስልጣን ሽኩቻ ህዝቡ አንድነቱን እንዲጠብቅ…
ተጨማሪ ያንብቡ »