አቶ ጌታቸው ረዳ
- ዜና
“ጊዜያዊ አስተዳደሩ ስራውን እንዳይሰራ ሲደረግ የነበረው እንቅስቃሴ አሁን ላይ ወደ ከፋ ደረጃ ተሸጋግሯል” – አቶ ጌታቸው ረዳ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 16/2017 ዓ.ም፡- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ የክልሉን ወቅታዊ ሁኔታ አስመለክተው ለጋዜጠኞች ትላንት ህዳር…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
“አቶ ጌታቸው ረዳን በሚተኳቸው ተሿሚ ዙሪያ ከፌደራል መንግስቱ ጋረ እየተነጋገርን ነው” – ፈትለወርቅ ገ/እግዚአብሔር
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4/2017 ዓ.ም፡- በደብረጺዮን ገ/ሚካኤል የሚመራው ህወሓት የጽህፈት ቤት ሃላፊ ወ/ሮ ፈትለወርቅ ገብረግዚአብሔር ፓርቲያቸው የጊዜያዊ አስተዳደሩን ፕሬዝዳንት አቶ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: “አቶ ጌታቸው ረዳን ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንትነት አንስቻለሁ” ሲል በዶ/ር ደብረጺዮን የሚመራው ህወሓት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27/2017 ዓ.ም፡- በዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል የሚመራው የህወሓት ቡድን ዛሬ መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ የትግራይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የትግራይ እና አፋር ክልል ተፈናቃዮችን በአፋጣኝ ወደ ቀያቸው ለመመለስ ስምምነት መደረሱን አቶ ጌታቸው ረዳ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23/2017 ዓ.ም፡- በትግራይ ተካሂዶ በነበረው ጦርነት ሳቢያ ከትግራይ እና ከአፋር ክልል የተፈናቀሉ ነዋሪዎችን ወደ ቀያቸው በአፋጣኝ ለመመለስ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: “የጊዜያዊ አስተዳደሩ የትግራይ ሰራዊትን በስሩ በማድረግ ማዘዝ አይችልም” ሲል በደብረጺዮን ገብረሚካኤል የሚመራው ህወሓት አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15/2017 ዓ.ም፡- የጊዜያዊ አስተዳደሩ “የትግራይ ሰራዊትን በስሩ በማድረግ ማዘዝ አይችልም” ሲል በደብረጺዮን ገብረሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው ህወሓት ገለጸ፤…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር “የክልሉ የጸጥታ አካላት በስሬ ሁነው እየተመሩ ይሰራሉ” ሲል አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13/2017 ዓ.ም፡- የትግራይ ክልል የጸጥታ አካላት በጊዜያዊ አስተዳደሩ እየተመሩ ይሰራሉ ሲል በአቶ ጌታቸው ረዳ የሚመራው የክልሉ ጊዜያዊ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: በደብረጺዮን ገ/ሚካኤል የሚመራው የህወሓት ቡድን በጊዜያዊ አስተዳደሩ ላይ “መፈንቅለ ስልጣን ሊያካሂድ በማቀድ ላይ ይገኛል” ሲል የአቶ ጌታቸው ቡድን ኮነነ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9/2017 ዓ.ም፡- በአቶ ጌታቸው ረዳን የሚመራው የህወሓት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትና ከፍተኛ አመራሮች ትላንት መስከረም 8 ቀን 2017…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በዶ/ር ደብረጺዮን የሚመራው ህወሓት አቶ ጌታቸው ረዳን ጨምሮ 16 ከፍተኛ አመራሮቹን “ከፓርቲው አባልነት አባርሪያለሁ፣ ውክልናቸውንም አንስቻለሁ” ሲል ገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7/2017 ዓ.ም፡- በደብረጺዮን ገ/ሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ምክትል ሊቀመንበሩ የነበሩትን አቶ ጌታቸው ረዳን…
ተጨማሪ ያንብቡ »