አዲስ አበባ
- ዜና
ለነዳጅ እጥረትና ዋጋ መወደድ ምክንያት የሆነውን ህገወጥ የነዳጅ ግብይት ላይ ትኩረት አድርጌ እየሰራሁ ነው፣ እርምጃ መውሰድ ጀምሪያለሁ – መንግስት
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 22/2017 ዓ.ም፡- በሀገሪቱ በርካታ አከባቢዎች በነዳጅ ግብይት ስርዓት የሚስተዋሉ ህገ ወጥ ድርጊቶች እየተባባሱ መምጣታቸው እየተገለጸ ባለበት ወቅት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የመንግሥት ሠራተኞች ከጥቅምት ወር ጀምሮ ቃል የተገባላቸው የደመወዝ ጭማሪ እንዳልደረሳቸው ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 8/2017 ዓ/ም፦ ከጥቅምት ወር ጀምሮ የደመወዝ ጭማሪ ቃል የተገባላቸው የመንግሥት ሠራተኞች ምንም አይነት ጭማሪ እንዳልደረሳቸው ለአዲስ ስታንዳርድ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ትንታኔ
ትንታኔ፡ “በቀን አንዴ የምመገብበት ቀናቶች ብዙ ናቸው፤ በትራንስፖርት ታሪፍ ጭማሪ ኑሮዬ ተመሰቋቅሏል”_ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ
በይስሓቅ እንድሪስ @Yishak_Endris አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27/2017 ዓ/ም፦ መንግሥት ከጥቅምት 6 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ያደረገው የትራንስፖርት ታሪፍ ጭማሪን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአለባበስ ምክንያት የታገዱ ሙስሊም ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱ ከስምምነት ላይ መደረሱን መጅሊሱ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22/ 2017ዓ/ም፦ በአዲስ አበባ ከተማ በአለባበስ ምክንያት ለሁለት ሳምንት የታገዱ ሙስሊም ተማሪዎች ወደ ትምህርት ገበታቸው እንዲመለሱና ትምህርታቸውን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአማራ ክልልና አዲስ አበባ በተከሰተ የቤንዚን እጥረት ‘ለከፍተኛ’ እንግልት መዳረጋቸውን አሽከርካሪዎችና ነዋሪዎች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል እና በአዲስ አበባ በተከሰተ የቤንዚን እጥረት ‘ለከፍተኛ’ እንግልት መዳረጋቸውን ነዋሪዎችና አሽከርካሪዎች ገለጹ።…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
መንግስት የዋጋ ጭማሪ በሚያደርጉ ነጋዴዎች ላይ እርምጃ እየወሰደ ባለበት ወቅት ሻጮች የዋጋ ጭማሪ ማድረጋቸውን ቀጥለዋል
በይስሓቅ እንድሪስ @EndrisYish13226 አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 2/ 2016 ዓ/ም፦ መንግስት የውጭ ምንዛሬ ተመን በገበያ እንዲወሰን የሚያስችል የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ፖሊሲ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
“ሀገራዊ የምክክር ሂደቱ ወደ ሶስተኛው ምዕራፍ መሸጋገሩን በይፋ አበስራለሁ” – የምክክር ኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21/2016 ዓ.ም፡-የኢትዮጵያ ብሔራዊ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በክልል ደረጃ የሚደረገዉ የምክክር ምዕራፍ በአዲስ አበባ ከተማ ዛሬ ግንቦት 21…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ርዕሰ አንቀፅ
በአዲስ አበባ ግዜውን ያልጠበቀና ያለበቂ ዕቅድ እየተተገበረ የሚገኘው ከተማዋን የማነጽ ስራ አቅመ ዳካሞች ላይ ጫና ፈጥሯል፣ ቢያንስ ሂደቱ ሰብአዊነትን ሊላበስ ይገባዋል!!
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27/2016 ዓ.ም፡- የገዢው ፓርቲ ብልጽግና ባለስለጣናት አዲስ አበባ በከንቲባዋ አዳነች አቤቤ አማካኝነት በታሪኳ አይታው በማታውቀው ሁኔታ እየተለወጠች…
ተጨማሪ ያንብቡ »