ኢትዮጰያ
- ዜና
በጎንደር ከተማ ዙርያ በተፈጸሙ የከባድ መሣሪያ ጥቃቶች በርካታ ሰላማዊ ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22/2017 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል፤ ጎንደር ከተማ ዙርያ በሚገኙ አከባቢዎች “በመንግስት የጸጥታ ኃይሎች” ተፈጸሙ በተባለ በከባድ መሳሪያ የታገዙ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በኦሮሞ ነፃነት ሰራዊት ውስጥ ክፍፍል ተፈጥሯል በማሉን ድርጅቱ አስተባበለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21/ 2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ከመንግስት ጸጥታ ኃይሎች ጋር ግጭት ውስጥ የሚገኘው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት፤ በጃል ሰኚ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
‘ግብፅ አፍሪካን ሊያምስ ከሚችለው ድርጊት እንድትቆጠብ’ ኢትዮጵያ አሳሰበች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20/ 2016 ዓ/ም፦ ግብፅ አፍሪካን ሊያምስ ከሚችለው ድርጊት ተቆጥባ ወደ ትክክለኛው መስመር እንድትመለስ ኢትዮጵያ አሳሰበች። በተባበሩት መንግሥታት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በአማራ ክልልና አዲስ አበባ በተከሰተ የቤንዚን እጥረት ‘ለከፍተኛ’ እንግልት መዳረጋቸውን አሽከርካሪዎችና ነዋሪዎች ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2016 ዓ/ም፦ በአማራ ክልል እና በአዲስ አበባ በተከሰተ የቤንዚን እጥረት ‘ለከፍተኛ’ እንግልት መዳረጋቸውን ነዋሪዎችና አሽከርካሪዎች ገለጹ።…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በሶማሌ ክልል መስጂድ ውስጥ በተፈጸመ ጥቃት 6 ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9/ 2017 ዓ/ም፦ በሶማሌ ክልል ዋርዴር ከተማ ትናንት መስከረም 8/2016 ዓ.ም መስጂድ ውስጥ በተፈጸመ ጥቃት 6 ግለሰቦች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በኢትዮጵያ ሰላም እንዲሰፍን፣ ፍትሕና ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ 10 የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የሰላም ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 2/ 2016 ዓ/ም፦ በአዲሱ 2017 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ሰላም እንዲሰፍን፣ ፍትሕና ተጠያቂነት እንዲረጋገጥ፤ የመብቶችና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በኦሮሚያ ክልል “ከ1967 ዓ/ም ወዲህ ትልቅ” የተባለ የቀበሌ አደረጃጀት ስራ ላይ ዋለ
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 28/ 2016 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል “ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር የተያያዙ ችግሮችን ለመፍታት እና ህብረተሰቡ በቅርበት አገልግሎት እንዲያገኝ” በወረዳ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ሶማሊያ ኢትዮጵያ “ግዛቶቼን ይዛለች” ስትል ከሰሰች፤ “ህጋዊና ከህጋዊ ውጪ” መንገዶችን እንደምትጠቀም ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ነሀሴ 27/ 2016 ዓ/ም፦ ኢትዮጵያ ሶማሊያ ባለስልጣናት ከጸባጫሪ ንግግሮች እንዲቆጠቡ እያሳሳበች ባለችበት ወቅስ የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ መሀሙድ…
ተጨማሪ ያንብቡ »