ትግራይ
- ዜና
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በቅርቡ በሚያቋቁመው አማካሪ ምክር ቤት እንደማይሳተፍ ሳልሳይ ወያነ ትግራይ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 15/2017 ዓ.ም፡- በምርጫ ቦርድ እወቅና ተሰጥቶት በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀሰው ሳልሳይ ወያነ ትግራይ ፓርቲ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር በቅርቡ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ቋሚ ኮሚቴው ለጊዜያዊ አስተዳደሩ የተሰጠው 13 ቢሊየን ብር ድጎማ ለታለመለት አላማ ማዋሉን ለማረጋገጥ የመስክ ምልከታ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 14/2017 ዓ.ም፡- የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ከፌደራል መንግስቱ በድጎማ የተሰጠውን 13 ቢሊየን ብር ለታለመለት አላማ ማዋሉን ለማረጋገጥ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: ምክክር ኮሚሽኑ በ615 ወረዳዎች ስራየን ሙሉ ለሙሉ አጠናቅቂያለሁ፣ በትግራይ ስራየን ለመጀመር ምክር ቤቱ ያግዘኝ ሲል ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 11/2017 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የአጀንዳ ማሰባሰብ የምክክር ሂደት በ9 ክልልችና ሁለት ከተማ አስተዳደሮች በ615 ወረዳዎች…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ኮሚሽኑ በትግራይ እና አማራ ክልሎች ለመስራት አዳጋች አንደሆነበት ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8/ 2017 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ አገራዊ የምክክር ኮሚሽን በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለው ግጭት እንዲሁም ትግራይ ክልል ያለው “ወቅታዊ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል በሚመሩት “የህወሓት ቡድን አመራር ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ እጀምራለሁ” – ጊዜያዊ አስተዳደሩ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28/2017 ዓ.ም፡- የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር ዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል በሚመሩት “የህወሓት ቡድን አመራር ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ እጀምራለሁ”…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: “አቶ ጌታቸው ረዳን ከጊዜያዊ አስተዳደሩ ፕሬዝዳንትነት አንስቻለሁ” ሲል በዶ/ር ደብረጺዮን የሚመራው ህወሓት አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27/2017 ዓ.ም፡- በዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል የሚመራው የህወሓት ቡድን ዛሬ መስከረም 27 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ የትግራይ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በትግራይ ክልል በዘንድሮ ትምህርት ዘመን የተመዘገቡ ተማሪዎች 40 በመቶ ብቻ መሆናቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24/ 2017 ዓ/ም፡_ በትግራይ ክልል የተማሪዎች ምዝገባ በከፍተኛ ሁኔታ መቀነሱን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። በዘንድሮ የትምህርት ዘመን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: “የጊዜያዊ አስተዳደሩ የትግራይ ሰራዊትን በስሩ በማድረግ ማዘዝ አይችልም” ሲል በደብረጺዮን ገብረሚካኤል የሚመራው ህወሓት አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15/2017 ዓ.ም፡- የጊዜያዊ አስተዳደሩ “የትግራይ ሰራዊትን በስሩ በማድረግ ማዘዝ አይችልም” ሲል በደብረጺዮን ገብረሚካኤል (ዶ/ር) የሚመራው ህወሓት ገለጸ፤…
ተጨማሪ ያንብቡ »