ኤርትራ
- ዜና
ኤርትራ እና ግብጽ የቀይ ባህር ወሰን የሌላቸው ሀገራት ተሳትፎን ‘እንደማይቀበሉ’ ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15/2017 ዓ.ም፡- የግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ እና የኤርትራ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ኦስማን ሳላህ የቀይ ባህር ወሰን የሌላቸው…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ኢትዮጵያ ለቀይ ባህር ስትል ኤርትራን “የመውረር ፍላጎት የላትም” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11/2017 ዓ.ም፡- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ኤርትራ የኢትዮጵያ ባህር ላይ መዳረሻ የማግኘት ምኞት “የተሳሳተና ጊዜው ያለፈበት ነው” በማለት ኮነነች፤ ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጫና እንዲያደርግ ጥሪ አቀረበች
አዲስ አበባ፣ መጋቢት/ 10/2017 ዓ/ም፦ ኤርትራ፤ ኢትዮጵያ “በዲፕሎማሲ ወይም በወታደራዊ ኃይል” የባህር መዳረሻ እና የባህር ኃይል ቤዝ የማግኘት “የተሳሳተ እና…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የጦርነት ዝግጅቶች “የመጨረሻ ደረጃ” ላይ ደርሰዋል፣ በሁለቱ ሀገራት መካከል ጦርነት “የማይቀር ይመስላል” – ሌተናል ጄኔራል ጻድቃን ገብረትንሳኤ
የትግራይ ክልል ዋነኛ የጦር አውድማ የመሆን አደጋ ተጋርጦበታል ብለዋል አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2/2017 ዓ.ም፡- ሌተናል ጄኔራል ጻድቃን ገብረትንሳኤ “በማንኛውም ጊዜ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ህወሓት ከኤርትራ መንግስት ጋር ግንኙነት እየመሰረተ ነው በሚል የሚቀርበው መረጃ ፍጹም ሀሰት እና የስም ማጥፋት ዘመቻ ነው ሲል አስተባበለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20/2017 ዓ.ም፡- ህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከኤርትራ መንግስት ጋር ድብቅ ግንኙነት እንደጀመርኩ በማስመሰል የስም ማጥፋት ዘመቻ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ኤርትራ የቀድሞ ፕሬዝዳንት ሙላቱ ተሾመን ክስ አስተባበለች፣ ኢትዮጵያ ቀጣናውን “የከበቡት” ችግሮች “መፍለቂያ እና ማዕከል ናት” ስትል ኮንናለች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12/2017 ዓ.ም፡- የኤርትራ መንግስት የማስታወቂያ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ የቀድሞ ፕሬዚዳንት እና የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የቅርብ አጋር የሆኑት…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ኤርትራውያንን ጨምሮ በርካታ የውጭ ሀገር ዜጎች ብሔራዊ ጥቅምን በሚጎዳ ህገወጥ ተግባራት ላይ መሰማራታቸውን አገልግሎቱ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4/2017 ዓ.ም፡- የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ኤርትራውያንን ጨምሮ በርካታ የውጭ ሀገር ዜጎች በህገወጥ የማዕድንና የገንዘብ ዝውውር፣ በአደገኛ እፅ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: በአማራ ክልል ተጠልለው የሚገኙ ስደተኞች በየቀኑ ጥቃት እየተፈጸመብን ነው፣ ወደ ሌላ አከባቢ አዛውሩን ሲሉ ጠይቀዋል
አዲስ አበባ፣ ህዳር 13/2017 ዓ.ም፡- በአማራ ክልል በመንግስት የጸጥታ ሀይሎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል እየተካሄደ ባለው ግጭት ሳቢያ በክልሉ በተለያዩ…
ተጨማሪ ያንብቡ »