ኦሮምያ ክልል
- ዜና
በኦሮሚያና አማራ ክልል ያሉ ግጭቶች እንዲቆሙና በትግራይ ክልል አስተዳዳሪዎች አለመግባባት እንዲፈታ ፓትርያርኩ ጥሪ አቀረቡ
አዲስ አበባ ጥር 3/ 2017 ዓ/ም፦ የኦሮሚያና አማራ ክልል እንዲሁም በሀገሪቱ በልዩ ልዩ አካባቢዎች ያሉ ጦርነቶች ቆመው ነዋሪዎች ሰላምን እንዲያገኙ፤…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ከ200 በላይ የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ከአንድ ወር በላይ በእስር ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1/ 2017 ዓ/ም፦ በኦሮሚያ ክልል ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን ከ200 በላይ የፊንጫ ስኳር ፋብሪካ ሠራተኞች “በህገ ወጥ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በኮሬ ዞን “ከኦሮሚያ ክልል የመጡ ታጣቂዎች” በፈጸሙት ጥቃት ሁለት አርሶ አደሮች ተገደሉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 30/ 2017 ዓ/ም፦ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን በከሬዳ እና ጀሎ ቀበሌ፤ “ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ጉጂ ዞን…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በኢትዮጵያ በግጭቶች እና መፈናቀል ሳቢያ ከዘጠኝ ሚሊየን በላይ ህጻናት ከትምህርት ገበታ ውጭ መሆናቸውን ዩኒሴፍ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25/2017 ዓ.ም፡- አለምአቀፉ የህጻናት አድን ድርጅት ዩኒሴፍ ትላንት ታህሳስ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ባወጣው ሪፖርት በኢትዮጵያ በተያዩ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ማኅበሩ በኦሮሚያና አማራ ክልሎች በሠራተኞቹ እና በአምቡላንሶቹ ላይ “ዘግናኝ” ጥቃት መፈጸሙን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 23/ 2017 ዓ/ም፦ የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ሲቡ ሲሬ ወረዳ እና በአማራ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
ዜና: በአስገዳጅ የሚሊሻ ስልጠና ሳቢያ በሰንዳፋ ከተማ ጠዋት ላይ የባጃጅ እና የፈረሰ ጋሪ እቅሰቃሴ መገደቡ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 21/2017 ዓ.ም፡- በኦሮምያ ክልል ሰንዳፋ ከተማ የባጃጅ ሹፌሮች እና የፈረስ ጋሪ አስጋሪዎች በአስገዳጅ ሁኔታ የሚሊሻ ስለጠና እንዲወስዱ…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
በኮሬ ዞን ታጣቂዎች በፈጸሙት “አሰቃቂ”ጥቃት ሁለት አርሶ አደሮች ተገደሉ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 14/ 2017 ዓ/ም፦ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮሬ ዞን ጎርካ ወረዳ ቆሬ ቀበሌ ትናንት ታህሳስ 13 ቀን 2017…
ተጨማሪ ያንብቡ » - ዜና
የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች በሱልልታ ወረዳ በፈጸሙት ጥቃት የወረዳውን ፖሊስ አዛዥ ጫምሮ ሁለት ሰዎች ተገደሉ
አዲስ አበባም ታህሳስ 2/ 2017 ዓ/ም፦ በኦርሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱልልታ ወረዳ የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ትናንት ታህሳስ 1/2017…
ተጨማሪ ያንብቡ »